ኢትዮጵያ
-
አፍሪካ
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ግብፅ መግባታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲን ግብዣ ተከትሎ የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ ግብጽ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
10 ሀገራት የብሪክስ አጋር ሀገር ሆነው ተቀላቀሉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የተወጣጡ 10 ሀገራት ለብሪክስ እንደ አጋር ሀገር ሆነው መቀላቀላቸው ተገልፀዋል። ናይጀርያና ኡጋንዳ ከአፍሪካ ብሪክስን…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ክስ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በአገራቸው ጦር የሚደገፉ የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች ለም የሱዳን የእርሻ መሬቶችን አዲስ ወረራ በማድረግ የአካባቢውን ገበሬዎች ከማሳቸው በማፈናቀል እና…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቻይና ንግድን እና ኢንቨስትመንትን ከኢትዮጵያ ጋር ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗ ገለፀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ከፍተኛ ጥራት ያለው የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብር ዋና ፕሮጀክት የሆነውን የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር መስመር ዘላቂ ልማት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ዛተች፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ ግብፅ ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይ የወሰደችውን ‘የአንድ ወገን’ እርምጃ እንደማትቀበል አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቢሊዮን ዶላሮች የፈጀውን…
Read More » -
ማህበራዊ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ደረጃውን ያልጠበቀ የካንሰር መድሀኒት እየተሰራጨ መሆኑ አንድ ጥናት አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የድንበር ተሻጋሪ ጥናት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ማላዊን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እየተሰራጩ ያሉት የኬሞቴራፒ መድሀኒቶች አለም አቀፍ የጥራት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ሳፋሪኮም ከ7 ሚሊዮን የኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵዊያን ደንበኞች ማፍራቱን ኣስታወቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ “በየወሩ በአማካኝ ስድስት ነጥብ አምስት ጌጋ ባይት የኢንተርኔት ተጠቃሚ ከሰባት ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን ደንበኞች አፍርቻለሁ” ሲል ሳፋሪኮም አስታውቀዋል፡፡ በኢትዮጵያ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ቋፍ ላይ ያለው ግንኙነት!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/10/2017፡ ኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ ከሁለት አስርት ዓመታት በኃላ በ2010 መጨረሻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት ብዙም…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያን ከሰሰ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ኢትዮጵያ “ግጭት ለመቀስቀስ እና ምክንያታዊ ለማስመሰል” ዲፕሎማሲያዊ መልዕክቶችን እየተጠቀመች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ትናንት ሰኔ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ባለፉት 15 ቀናት ብቻ 89 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ኢትዮጵያን ፒስ ኦብዘርቫቶሪ ባወጣው አዲስ ሪፖርት ባለፉት 15 ቀናት በኢትዮጵያ ውስጥ 38 ፖለቲካዊ ግጭቶች መከሰታቸውን ያሳያል፡፡ በሪፖርቱ ይህ…
Read More »