ኢትዮጵያ
-
ዲፕሎማሲ
የቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጠይፕ ኤርዶሃን አዲስ አበባ ገቡ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራ መንግሥት የኢትዮጵያን ባንዲራ እና መሪዎችን የሚያንቋሽሹ ምስሎችን በማሳየቱ ከፍተኛ ቁጣ አስነሳ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- በፀረ-ኢትዮጵያነቱ የሚታወቀው የሻአቢያ አገዛዝ ለኢትዮጵያ ያለውን ጥላቻ የሚያንፀባርቅ ድርጊት በድጋሚ ፈጽሟል ተብለዋል። በዚህ ሳምንት በምፅዋ ወደብ ባዘጋጀው…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ነገ ማክሰኞ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በዚህ ሳምንት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና በኢትዮጵያ ጉብኝት ለማድረግ ማቀዳቸውን የቱርክ ኮሙኒኬሽን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- የአፍሪካ ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ እንግዶችን ለማስተናገድ የላቀ ዝግጅት ማድረጓ መሥሪያ ቤቱ ገልጿል። የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና…
Read More » -
ፖለቲካ
ኤርትራን በሙስና ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙት አገሮች መካከል አንዷ ሆነች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- በዓለም ዙሪያ በሕዝብ አገልግሎት ዘርፍ የሙስና መከታተያ የሆነው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፣ የ2025ቱን የሙስና መረጃ ጠቋሚ አውጥቷል። ሪፖርቱ 182…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ በቢሾፍቱ የምታስገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ምዕራፍ መጀመሩ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን አዲሱንና ግዙፉን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታው ሂደት በይፋ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ክስ አስተባበለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበለትን ክስ ለድብቅ አጀንዳዎች ያገለግላሉ በማለትም የቀረበለትን ክስ ውድቅ አደረገ። የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማስቀጠል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሚና የጎላ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- በሳዑዲ አረቢያ እና በዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ትብብር የተዘጋጀውና በፍጥነት በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረው…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በኬኒያ 10 ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የኬንያ ፖሊስ በናይሮቢ ከተማ 10 ኢትዮጵያውያንን በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀሩ በመጠረጠር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪው እና የሰሜኑ ህዝባዊነፃ አውጪ ንቅናቄ ግንባር ስትራቴጂካዊ ቦታን መቆጣጠራቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች እና የሰሜን ሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ ማክሰኞ ዕለት በደቡብ ምስራቅ ሱዳን ብሉ ናይል…
Read More »