የተለያዩ
4 ቀኖች ago
“ሺ ጂንፒንግ፡ የሰብአዊ መብቶችን መከበርና መጠበቅ” በሚል ርእስ ነተፃፈው መፅሐፍ ላይ የአንባቢያን መድረክ በኢትዮጵያ ተካሄደ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቻይና የሰብአዊ መብት ጥናት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ጂያንግ ጂያንጉዎ መፅሃፉ…
ኢኮኖሚ
4 ቀኖች ago
ኢትዮጵያ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት መፈረምዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት ግንባታ…
ኢትዮጵያ
4 ቀኖች ago
“የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ…
ፖለቲካ
4 ቀኖች ago
በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፖለቲካዊ ጫና፣ በደህንነት ስጋቶች እንዲሁም በሙያ ሥነ-ምግባር እየተፈተኑ ነው ሲል አንድ ጥናት አመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- በአለማችን ጋዜጠኞች ለከፍተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ሙያዊ ነፃነታቸው ተገፎ አደጋ ላይ…
አፍሪካ
4 ቀኖች ago
የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር በ1.65 ሚሊዮን ቀንሷል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ከፍተኛ ቁጥር ደርሶበት ከነበረው ጥር ወር በኃላ ወደ…
አፍሪካ
6 ቀኖች ago
ሊቢያ ፈተናዎችን አሸንፋ የአፍሪካ የስለላ ስራን የማዳበር ስትራቴጂ እንዳቀረበች ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሊቢያ የስለላ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ሁሴን መሀመድ አል አዬብ የአፍሪካ ደህንነት እና…
መካከለኛ ምስራቅ
6 ቀኖች ago
እስራኤል በሆስፒታል ላይ በፈጸመችው ጥቃቶች አምስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ 20 ሰዎች ተገደሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- እስራኤል በኻን ዩኒስ ከተማ ናስር ሆስፒታል በተከታታይ ሁለት ጊዜ በፈጸመችው ጥቃት ለአለም…
ኢትዮጵያ
6 ቀኖች ago
ከ290 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ 3ቱ ብቻ ፈቃዳቸው እንደፀና ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- በዳግም ምዝገባ ከተመዘገቡ 290 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ሶስቱ ብቻ መስፈርቱን…
አፍሪካ
6 ቀኖች ago
የመጀመሪያው ወደ አፍሪካ ሕብረት የድጋፍ ተልዕኮ በሶማሊያ የሚቀላቀሉት የግብፅ ወታደሮች ስልጠና ማጠናቀቃቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ለግብፅ ጦር ሃይሎች የመጀመሪያ የስልጠና መርሃ ግብር መጠናቀቁን ተከትሎ…
አውሮፓ
6 ቀኖች ago
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ በኖርዌይ ፅንፈኛ ወጣት መገደሏን ተከትሎ ቁጣን ቀሰቀሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- ባሳለፍነው እሁድ ነሐሴ 18/ 2017 ዓ/ም የኖርዌይ ዜግነት ያላት የ34 ዓመቷ የኦሮሞ…