አሜሪካ
-
ፖለቲካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካው ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር በዛሬው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢራን የኒኩሌር ጣቢያ የላትም ኣለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡12/10/2017፡ የኤጀንሲው ሓላፊ ከአልጄዚራ ባደረጉት ቆይታ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየገነባች እንደሆነች የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ብሏል። በአለም…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል እና ኢራን ጦርነት 6ኛ ቀኑን ይዟል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ሁለቱም ወገኖች እርስ በርስ መታኮሳቸውን ቀጥለዋል። እስራኤል ትናንት ሌሊት በቴህራን የሚገኘውን የዩራኒየም ማብላያ እና ጦር መሣርያ ማምረቻ…
Read More » -
ፖለቲካ
ትራምፕ የቡድን 7 ጉባዔ ሳይጠናቀቅ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረውን ውጥረት ለመከታተል ሲሉ፤ የቡድን 7 (G7) ጉባዔ ሳይጠናቀቅ ወደሀገራቸው መመለሳቸው…
Read More » -
ፖለቲካ
“ኢራን ለእስራኤል የምትሰጠውን ግብረ መልስ ልታቁም እንደምትችል አስታወቀች::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለፀው “እስራኤል ጥቃቷን ካቆመች የእኛ ምላሽም ይቆማል” ብሏል፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ: የእስራኤል የድሮን መንጋ ብኢራን ሰማይ ላይ!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/10/2017: “እስራኤል የምትፀፀትበትን የአጸፋ ምላሽ እናደርጋለን” የኢራን አብዮታዊ ዘብ “የoperation rising lion/የአንበሳ መንሰራራት ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የእስራኤሉ ጠቅላይ…
Read More » -
ፖለቲካ
አሜሪካ ሕገ ወጥ ስደተኞችን ለማስወጣት ያደረገችውን ሙከራ ተከትሎ ዓመፅ ተቀሰቀሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡-የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በሎስ አንጄለስ ለተቃውሞ የወጡ ስደተኞች የፈጠሩትን አለመረጋጋት ለመቆጣጣር 2000 ወታደሮችን አሰማርተዋል። የካሊፎርኒያ አስተዳዳር የፌደራል…
Read More » -
አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የ12 አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚከለክል ውሳኔ አፀደቁ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ እና ሶማሊያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አገዷል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት…
Read More »