አሜሪካ
-
አፍሪካ
ሱማሊላንድ ለአሜሪካ የማእድንና የጦር ሰፈር ለመስጠት የሚያስችል መደራደሪያ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- ራስ ገዝ የሆነችው ሱማሊላንድ የፕሬዝደንታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር የሆኑት ከድር ሁሴን ከኤኤፍፒ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ‹‹በማእድን ሀብታችን አሜሪካ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ትራምፕ በዓለም አቀፍ ምርቶች ላይ የ15 በመቶ የታሪፍ ጭማሪ መጣላቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- ትራምፕ ከውጭ ወደ ሀገሪቱ በሚገቡ ማናቸውም ምርቶች ላይ የሚጣለውን የጉምሩክ ታሪፍ ወደ 15 በመቶ ከፍ ማድረጋቸውን አስታወቁ።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
“እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ሰፊ ግዛት እንዲኖራት መፅሐፍ ቅዱስ የሰጣት መብት አለ” ሲሉ የአሜሪካው አምባሳደር ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የአረብና ሙስሊም ሀገራት በእስራኤል የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር አስተያየት አውግዘዋል። አምባሳደር ማይክ ሁካቤ ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እስራኤል በመካከለኛው…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤልፋሻር ግዛት የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ አረጋግጫለሁ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተላከው የእውነታ አጣሪ ቡድን ማክሰኞ ዕለት በወጣው ባለ 19 ገጽ ሪፖርት መሠረት በኤል-ፋሸር ፈጣን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣን የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት በዚህ ሳምንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ጋር ውይይት ማድረጋቸው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን፤ ኒውክሌርን በተመለከተ “በዋነኛ መርሆች” ላይ ከአሜሪካ ጋር መግባባት ላይ መደረሱን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- ሁለቱ አገራት በጄኔቫ ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት ካደረጉ በኋላ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ፤ የኒውክሌር “ዋነኛ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ቻይና ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ለሚገቡ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ የገበያ ዕድል መፍቀዷን ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የቻይና መንግሥት ከሚያዚያ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ53 የአፍሪካ ሀገራት ወደ ሀገሪቱ ገበያ ለሚገቡ ምርቶች ምንም…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን ያበለፀገችውን ዩራኒየም ማስረከብ አለባት አሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ ከቴህራን ጋር በምታደርገው ድርድር ያበለፀገችውን ዩራኒየም በሙሉ እንድታስረክብ እና የበለጠ እንዳታበለጽግ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዳግመኛ ኢራንን አስጠነቀቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቴህራን በኒውክሌር መርሃ ግብሯ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ካልቻለች “በጣም ከባድ የሆነ መዘዝ”…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአሜሪካ ጦር በሶሪያ ካለው ቁልፍ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ጠቅልሎ መውጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአሜሪካ ጦር ሐሙስ ዕለት ከሶሪያ ወሳኝ አል ታንፍ ከተባለው ወታደራዊ ካምፕ ጠቅልሎ መውጣቱን አስታወቀ። የአሜሪካ ጦር ለቅቆ…
Read More »