ኢትዮጵያ
-
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አቅም ግንባታ ፋውንዴሽን 34ኛውን ዓመታዊ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ አቅም ግንባታ ፋውንዴሽን 34ኛውን ዓመታዊ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ ታስተናግዳለች ተባለ። የኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በታች ላሉ አገሮች የኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የዓለም ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- የዓለም ባንክ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ የእድገት ትንበያ ከፍ አደረገ። ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የሽሬ እና የጎንደር ሆስፒታሎችን የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ለማጠናከር የሚውል የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሩሲያ ሊወያዩ መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የኤርትራ ልዑካን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ የተመራው የኤርትራ የልዑካን ቡድን በአፍሪካ…
Read More » -
አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ግብፅ ተቃርኖ በኒውዮርክ ጎልቶ መታየቱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- ኢትዮጵያ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የግብጽ ተወካይ ባደረጉት የፖሊሲ ንግግር ኢትዮጵያን አስመልክቶ ላቀረቡት የሐሰት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ማሌዥያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ከ43 ዓመታት በኋላ መክፈቷ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የማሌዥያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ባወጣው መግለጫ፣ ኤምባሲው ከ መስከረም 13 ቀን 2018…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ የኤርትራ ባለስልጣናት ለማነጋገር ማቀዷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ልዩ መልእከተኛ ማሳድ ቦሎስ ከኤርትራ ባለስልጣናት ለመነጋገር ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። አፍሪካ ኢንተሌጅንስ እንደዘገበው ከተባበሩት…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራቸው ውስጥ እንዲዋጉ እንደማይፈቅዱ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በአገራቸው በሰላም ማስከበር ላይ የሚሰማሩ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ወታደሮች ወደ ግጭት ሊገቡ…
Read More » -
አሜሪካ
“በ7 ወራት ውስጥ 7 ማብቂያ የሌላቸውን ጦርነቶች አስቁሜያለሁ” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የነበረውን ግጭት እንደፈቱት ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ የቆዩ ሲሆን ይህንን…
Read More »