ፖለቲካ
-
የ92 ዓመቱ ፖል ቢያ የካሜሩንን ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ ማሸነፋቸው ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ፖል ቢያ በቅርብ በሀገራቸው የተደረገውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ 53.66% ድምጽ በማግኘት እንዳሸነፉ ለሀገሪቱ ለሕገ-መንግሥት ጉዳዮች ም/ቤት የቀረበው ይፋዊ ውጤት…
Read More » -
በኢትዮጵያ ሁለት ዜግነት እንዲኖር የሚጠይቅ አጀንዳ ማቅረቡንም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን አስታውቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራ ማኅበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በስኬት መጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ…
Read More » -
አቶ ጌታቸው ረዳ “የህወሐት አመራሮች ሻዕቢያን ለማዳን የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ለመግታት መስዋእት እከፍላለሁ” ሲሉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- የጠቅላይ ሚኒስትር የምስራቅ አፍሪካ አማካሪው አቶ ጌታቸው ረዳ ለሕክምና በዱባይ ሆኖ Global Power Shift ለተሰኘው የዜና ማእከል…
Read More » -
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More » -
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሩሲያ ሊወያዩ መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የኤርትራ ልዑካን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ የተመራው የኤርትራ የልዑካን ቡድን በአፍሪካ…
Read More » -
“ከረጅም ጊዜ እውቀት አጠር ትንተና ዘመን በኋላ ወደዚህ እውቀት ተኮር ትንተና በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በተመረቀው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መፅሀፍ ላይ ሂሳዊ ዳሰሳ እንዲያቀርቡ በተጋበዙበት ወቅት ‹‹ከረጅም…
Read More » -
ህወሐት “ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ከአንድ ወገን ብቻ ሊመጣ አይችልም” አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- ህወሀት ትላንት ባዋጣው መግለጫ ‹‹የትግራይ ህዝብ ለሰላም ብዙ ዋጋ እየከፈለ ነው›› በማለት ጀምሮ የኢትዮጵያን መንግስት ስምምነቱን ወደጎን…
Read More » -
ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ያላትን ግንኙነት መጥፎ ቢሆንም እንደማይቋረጥ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሌተና ጄኔተራል ታደሰ ወረደ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች ጋር ሲደረግ የነበረው ውይይት በዛሬው ዕለት ተጠቃልሏል፡፡…
Read More » -
የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች እንደሚከበሩ መንግስት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ሀገሪቱ ይከበራሉ ብሏል፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ…
Read More »