የተለያዩ
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች አገልግሎቶችን ለማግኘት ዲጂታል መታወቂያ ከባንክ ሂሳቦች ጋር ማገናኘት እንዳለባቸው ገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባንክ ሂሳባቸውን ከትክክለኛ ዲጂታል መለያ ቁጥር ጋር ማገናኘት ያልቻሉ ደንበኞች ከተወሰኑ የጊዜ ገደቦች በኋላ…
Read More » -
የ2018ቱ የጂ ፓወር ቲክቶክ ኮንቴንት ክሪኤቲቭ አዋርድ አሸናፊው አዶናይ ብርሃነ በፖሊስ መያዙ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የፌደራል ፖሊስ ትላንት ማምሻው ባወጣው መረጃ መሰረት ቲክቶኮር አዶናይ ብርሃነ ከጓደኛው ጃኒ ጋር በቁጥጥር ስር ውሏል። የኢትዮጵያ…
Read More » -
ቲክቶኮሮቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- “ከሀገራችን ባህልና ሥነ-ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ…
Read More » -
ቤንያሚን ኔታንያሁ ምህረት እንዲደረግላቸው ለእስራኤል ፕሬዚዳንት ጥያቄ አቀረቡ
ኢትዮ ሞ ኒተር፡ 22/03/2018፡- በሦስት የሙስና ድርጊቶች ክስ የተመሠረተባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፤ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ምህረት እንዲያደርጉላቸው…
Read More » -
በመቐለ ከተማ የቦምብ ፍንዳታ ማጋጠሙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- በዓዲ ሃቂ ክፍለ ከተማ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስ ግቢ አጠገብ ያጋጠመው የቦምብ ፍንዳታ በሰው ህይወት ላይ ምንም ጉዳት…
Read More » -
ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ሰውረዋል የተባሉ 24 የስፖርት አወራራጆች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብን ሰውራዋል የተባሉ በርካታ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ባለቤቶች እና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ…
Read More » -
ቻይና የጠፋውን ጠፈርተኛ ለማዳን አስቸኳይ ተልዕኮ መጀመሯ ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የቻይና መንግስት በህዋ ላይ ችግር ገጥሞት የቀረውን አንድ ጠፈርተኛ ለማዳን አስቸኳይ የማዳን ተልዕኮ መጀመሩን አስታውቋል። የጠፈር ተልዕኮን…
Read More » -
በአዲስ አበባ በቡድን በመደራጀት ወንጀል ሲፈፀሙ ነበሩ የተባሉት 36 ግለሰቦች መያዛቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- በአዲስ አበባ ከተማ በቡድን በመደራጀት በተለምዶ “ሿሿ” ተብሎ የሚጠራውን ወንጀል የሚፈፅሙ እና ከወንጀለኞቹ የተሰረቀ እቃን የሚገዙ 36…
Read More » -
ኢትዮጵያ ከ98 ዓመታት በፊት የተወሰዱባት 12 ውድ ቅርሶች መመለስዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም መቀበሉን የቱሪዝም ሚኒስቴር…
Read More » -
በኬንያ ያጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 26 ከፍ አደረገው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በምዕራብ ኬንያ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ዛሬ አራት ተጨማሪ አስከሬኖች ከተገኙ በኋላ የሟቾች ቁጥር ወደ 26 ከፍ…
Read More »