የተለያዩ
-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን ኅልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን ኅልፈት…
Read More » -
በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ የሁለት ጨቅላ ህፃናት ህይወት ጨምሮ 53 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- በሊቢያ የባህር ዳርቻ ላይ በደረሰ የጎማ ጀልባ መገልበጥ አደጋ የሁለት ጨቅላ ህፃናትን ህይወት ጨምሮ 53 ሰዎች መሞታቸውና…
Read More » -
በሞቃዲሾ አየር ማረፊያ መንገዶኞች አሳፍሮ በነበረው አየር አደጋ መከሰተ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- ወደ ጋልካዮ ሲጓዝ የነበረ የሲቪል አውሮፕላን በረራው ከጀመሩ ከ15 ደቂቃ በፊት በሞቃዲሾ አደን አዴ አለም አቀፍ አየር…
Read More » -
2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል መገኘቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ዓመታትን ያስቆጠረ እና ፓራንትሮፕስ የሚል ስያሜ ያለው የሰው ልጅ ዝርያ በአፋር ክልል ሚሌ…
Read More » -
ፌደራል ፖሊስ ባለፉት ስድስት ወራት ከ445 ኪሎ ግራም በላይ አደገኛ እፅን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- የ13 ሀገራት ዜግነት ያላቸው 19 ግለሰቦች በዝውውሩ ሲሳተፉ መያዛቸውንም ጠቁሟል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት…
Read More » -
የኖቤል ሰላም ሽልማት ሜዳሊያ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተበረከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያቸውን ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማበርከታቸውን ቢቢሲ ዘገበ። የቬንዙዌላ…
Read More » -
አሜሪካ የሶስት አገሮች ሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን በሽብርተኝነት ፈረጀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ የሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን (Muslim Brotherhood) የሊባኖስ፣ የዮርዳኖስ እና የግብጽ ቅርንጫፎች ላይ…
Read More » -
የፌዴራል ፖሊስ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከ729 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽንና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ከ14 ቢሊየን 51 ሚሊየን 586 ሺህ ብር በላይ የዋጋ…
Read More » -
በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ወደ 8000 የሚጠጉ ሠዎች በቁጥጥር ስራ መዋላቸውን የአፋር ክልል ፖሊስ አስታውቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/04/2018፡- ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ በህገ-ወጥ ደላሎች ተታለው በተለያዩ የዝውውር መስመሮች ላይ ሲጓዙ የነበሩ ከ7,900 በላይ ዜጎችን…
Read More » -
በአፋር ክልል ከባድ ርዕደ መሬት አጋጠመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- ርዕደ መሬቱ ትናንት ታህሳስ 26 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 5:00 አከባቢ እንዳጋጠመ ቮልካኖ ዲስከቨሪ የተሰኘ ተቋም አስታውቋል።…
Read More »