ኢኮኖሚ
-
እስራኤል በታሪኳ የመጀመሪያ ያለችውን የጋዝ ስምምነት ከግብፅ መፈፀምዋ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የእስራኤል- ግብፅ የአእስካሁን ድረስ ትልቁን የጋዝ ስምምነት በቪድዮ አስደግፎ አስታውቀዋል፡፡ የእስራኤል ጠቅላይ…
Read More » -
ቱርክ በሶማሊያን የዓሳ ማጥመድ ስራ ለመስራት የሚያስችላት ስምምነት መፈጸምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ቱርክ ትርፋማ የሆነው የነዳጅ እና የጋዝ ስምምነት ካገኘች በኋላ አሁን ደግሞ የዓሣ ማጥመጃ ዘርፉን ለመቆጣጠር ትኩረቷን አዙራለች…
Read More » -
አይ ኤም ኤፍ እና ኢትዮጵያ በባለሙያዎች ደረጃ የተራዘመ የብድር አቅርቦት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የአራት ዓመት የተራዘመ የብድር አቅርቦት ፕሮግራም አራተኛው ዙር ውይይት…
Read More » -
60 ሺሕ የማይሞሉ ጥቂት የዓለማችን ከበርቴዎች ግማሹ የምድራችን ሕዝብ መያዝ ከሚገባው ሦስት እጥፍ የበለጠ ሃብት መያዛቸውን ሪፖርት ይፋ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- ሦስት አራተኛው የዓለማችን ግለሰባዊ ሃብት አሥር በመቶ በሚሆኑ ሃብታሞች እጅ መሆኑም ተመላክቷል። በቁጥር 60 ሺሕ የማይሞሉ ጥቂት…
Read More » -
ኢትዮጵያን ከሰሃራ በታች ካሉ 40 አገሮች ጋር የሚያስተሳስር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ 40 የአፍሪካ አገሮች ጋር ያላትን የባቡር ትራንስፖርት ትስስር የሚያሳድግ ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን፣…
Read More » -
19ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የብሔራዊ ስታትስቲክስ የዳይሬክቶሬት ጀነራል ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ ስብሰባው ‘ፍትህና ካሳ ለአፍሪካውያን እና ዘርዓ አፍሪካ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
በኢትዮጵያ የተከሰተው እሳተ ጎመራ ተከትሎ የተለያዩ አለም አቀፍ በረራዎች መሰረዛቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- የህንድ እና አካሳ አየር መንገዶች በኢትዮጵያ በደረሰው የእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ተከትሎ ወደ መካከለኛ ምስራቅ ሊያደርጉት የነበረው በረራ…
Read More » -
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መክፈል እንዳልቻለ ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- የትግራይ ፕላን ኮሚሽን ክልሉ አዲሱን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ የደመወዝ ማስተካከያ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ እንደማይችል በመግለጽ፣ ከፍተኛ…
Read More » -
የዓለም ገንዘብ ድርጅት ሰራተኞች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉዞ ማጠናቀቃቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- በአልቫሮ ፒሪስ የሚመራው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሰራተኞች ቡድን በተራዘመው የብድር ተቋም ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለአራተኛው ጊዜ…
Read More » -
የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት በህንድ ውቅያኖስ የባህር በር መዳረሻ እንዲደረግ ጥሪ አቅረቡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ የባህር ዳርቻ የሌላቸው ሀገራት ለንግድ እና ለስትራቴጂካዊ መከላከያ ወሳኝ የደም ሥር የሆነውን የህንድ…
Read More »