ኢኮኖሚ
-
በአማራ ክልል ጎንደር አከባቢ ሄሊኮፕተር መውደቋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ እንዘገበው ሄሊኮፕተሩ በቴክኒክ ምክንያት ነው የተባላሸው ብለዋል፡፡ በሄሊኮፕቶሯ ውስጥ ከነበሩት…
Read More » -
የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/10/2017: እስራኤል ኢራን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 13 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከ2020 በኋላ በቀን…
Read More » -
ከኢትዮጵያ የ2018 አጠቃላይ በጀት 24 በመቶ ገደማ ለዕዳ ክፍያ የተመደበ ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: ከ2018 የኢትዮጵያ 1.93 ትሪሊዮን ብር በጀት 463 ቢሊዮን ብር ለዕዳ ክፍያ መመደቡ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት “የተሟላ”…
Read More » -
ኢ/ያ የበር ባህር ግንባታ ለማጠናቀቅ መቃረቧ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: የባህር በር የሌላት አፍሪካዊ ሀገር ኢ/ያ በሩሲያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ድጋፍ ዋና የባህር ሃይል አገልግሎት ግንባታ ልታጠናቅቅ…
Read More » -
የ ኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች ‘የኮድ ሼር’ ስምምነትን ተግባራዊ አደረጉ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ የኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች በመጋቢት ወር በአዲስ_አበባ የተፈራረሙትን ‘የኮድ ሼር ስምምነት’ ተግባራዊ ማድረጋቸውን አስታውቋል። ይህም በአፍሪካ…
Read More » -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኪጋሊ 50 አመታትን ያስቆጠረውን አገልግሎት አከበረ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩዋንዳ ኪጋሊ ያደረገውን 50ኛ አመት በረራ አክብሯል። እ.ኤ.አ. በ1975 የተጀመረው የአዲስ አበባ-ኪጋሊ መስመር በሁለቱ…
Read More » -
የመንግስት ዓመታዊ በጀት ሁለት ትሪልየን እንዲሆን መወሰኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : የ2018 የፌዴራል መንግሥት በጀት ወደ ሁለት ትሪልየን ብር የሚጠጋ ሆኖ እንዲጸድቅ ለውሳኔ ወደ ሕዝብ ተወካዮች…
Read More »