አሜሪካ
-
አሜሪካ ከባድ የተባሉ ጥቃቶችን ኢራን ላይ መፈጸሟን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 27/04/2018፡- አሜሪካ ባለፉት 72 ሰዓታት ኢራን ውስጥ በሚገኙ 200 ገደማ ዒላማዎች ላይ ጥቃት መፈጸሟን ገልፃለች፡፡ በዚህም የቴህራንን የድሮን…
Read More » -
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በኮንግረስ ንግግር ስያደርጉ ከዴሞክራቶች ከፍተኛ ተቃውሚ ገጠማቸው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮንግረስ ባደረጉት ንግግር የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታሪፎችን ውድቅ ማድረጉንም ከማውገዝ እስከ የኢራኑ…
Read More » -
አሜሪካ ጥቃት ከፈጸመች ጦርነቱ የሁለቱ አገራት ብቻ እንደማይሆን ኢራን አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈጸም የተለያዩ አማራጮችን እያጤነች መሆኑ እየተገለጸ ባለበት በአሁኑ ሰዓት፤ ኢራን ጥቃት የሚሰነዘርባት ከሆነ…
Read More » -
የሚኒሶታዋ የኮንግረስ አባል ኢልሃን ኦማር፣ ማክሰኞ ዕለት በሚኒያፖሊስ በተካሄደ ህዝባዊ ስብሰባ ላይ ለደረሰባቸው ጥቃት፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የጥላቻ ንግግር” አስተዋጽኦ እንዳለው ገለጹ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/05/2018፡- ኢልሃን ትላንት ምሽት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ “ወደ ምርጫ ከተቀላቀልኩ ጀምሮ እውነታው የሚያሳየው፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በእኔና በምወክለው ማህበረሰብ…
Read More » -
በላይ ምንነቱ ያልታወቀ ፈሳሽ የረጨው ግለሰብ በጥቃት ወንጀል ተከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- የሚኒሶታ ግዛት የኮንግረስ ተወካይ በሆነችው የኤልሃን ኦማር ላይ ምንነቱ ያልታወቀ ፈሳሽ በመርጨት ጥቃት የፈጸመው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር…
Read More » -
ኢራን ከአሜሪካ ሊሰነዘርባት የሚችለው ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች የሚለው ስጋት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂዎች…
Read More » -
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የግብጹን ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲን ማገናኘት እንደሚፈልጉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- ትራምፕ ሁለቱን መሪዎች ማገናኘት የሚፈልጉት፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ የሚፈታ ስምምነት…
Read More » -
ትራምፕ ባወጡት መመሪያ መሰረት ከ75 ሀገራት ለሚመጡ የአሜሪካ ዜጎች ቤተሰቦች ከዛሬ ረቡዕ ጥር 13 ጀምሮ የቪዛ ክልከላ ተግባራዊ ሆኗል::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- ዛሬ ረቡዕ፣ በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ እንደ “ጥቁር ረቡዕ” ሊመዘገብ የሚችል ቀን ነው የሚሉት ተንታኞች ከዋይት ሃውስ የወጣው…
Read More » -
አሜሪካ የቬንዙዌላን ነዳጅ በይፋ መሸጥ ጀመረች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአሜሪካ መንግስት የቬንዙዌላን የነዳጅ ሃብት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ፣ ምርቱን በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ በይፋ…
Read More » -
በቬኒዙዌላ ጉዳይ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- አሜሪካ በቬኒዙዌላ ላይ የፈፀመችውን ጥቃት በተመለከተ ለመወያየት የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠራ፡፡ ስብሰባው እንዲጠራ ጥያቄ ያቀረበችው…
Read More »