አሜሪካ
-
የአሜሪካ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለ ጋዛ እና ሱዳን ጉዳይ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዴላቲ ጋር ተገናኝተው ስለ ቀጠናዊ ደህንነት…
Read More » -
ፕሬዝደንት ትረምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መሀል ያለውን አለመግባባት ‘በፍጥነት’ እንደሚፈቱት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የግድቡን ወጪ እንደቻለች በድጋሜ የጠቀሱት ፕሬዝደንቱ የናይል ወንዝ የግብፅ ‘ህይወት’ መሆኑን ሲናገሩ ተደምጠዋል። “ይህንን ደግሞ መውሰድ…
Read More » -
አንጋፋው ጋዜጠኛ ታሰ ሚዛን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚድያ ዳሰሳ በማቅረብ ያታወቅ የነበረው ታደሰ ሚዛን ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም መለየቱ ተሰምተዋል፡፡ በ1963 በትግራይ…
Read More » -
ፕሬዚደንት ትራምፕ 5 የአፍሪካ መሪዎች በዋይት ሀውስ እንደተቀመጡ ማዕድናቸውን እንደጠየቁዋቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አሜሪካ የሚያስፈልጋት ዘይት፣ ወርቅ፣ የብረት ማዕድን፣ ማንጋኒዝ እና የመሳሰሉት ነው ሲሉም መሪዎችን ተናግርዋቸዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ…
Read More » -
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር እንዳሳጠረች ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማጠሩን አስታውቀዋል። ኤምባሲው ዛሬ በኤክስ…
Read More » -
ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በሁለተኛ ቀናቸው ምን አወሩ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር እስራኤል ቤንያሚን ኔታንያሁ ተጋቾች በሚመለሱበት ዙሪያ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት እንደተወያዩ አስታወቁ። “ዛሬ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር በዋይት…
Read More » -
ትራምፕ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ መሆናቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ተገናኝተዋል ተወያይቷል። ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና…
Read More » -
አሜሪካ ወደ ብሪክስ የሚቀላቀሉ አገሮች ላይ ዝታለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለም አቀፍ አመራር መድረክ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡…
Read More » -
ፕሬዝደንት ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር ስብሰባ ሊያደርጉ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት ጋር ስብሰባ ሊቀመጡ መሆኑን አስታወቋል፡፡ ይህ ስብሰባ በኋይት ሀውስ የሚደረግ ሲሆን ለ2…
Read More » -
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የUSAID እርዳታ መቆራጥን ተቃወሙ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ USAID ለተለያዩ አገራት የሚሰጠውን እርዳታ መቋረጡን ተከትሎ በአሜሪካዊያን ዘንድ ልዩነት ፈጠረ። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ይሰጠው…
Read More »