መካከለኛ ምስራቅ
-
ትራምፕ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ መሆናቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ተገናኝተዋል ተወያይቷል። ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና…
Read More » -
ሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ዜጎችን በሞት እንደቀጣች አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰኞ ዕለት ባወጣው ሪፖርት በሳዑዲ አረቢያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለይም ከአደንዛዥ እፅ ጋር በተያያዙ ወንጀሎች…
Read More » -
ሊባኖስ በእስራኤል ጦር ተመታች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ እስራኤል በበርካታ የሊባኖስ አካባቢዎች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መሰንዘርዋ ተገልፀዋል፡፡ የእስራኤል አየር ሀይል በመላ ሊባኖስ ጥቃት ማደረሱን…
Read More » -
በጋዛ የዘር ማጥፋት እልቂት እየተካሄደ ነው ሲል አመኒስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ እስራኤል ሰብአዊ እርዳታን እንደ ጦር መሣሪያ እየተጠቀመች ነው ያለው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጓች አመኒስቲ ኢንተርናሽናል እስራኤል በጋዛ…
Read More » -
እስራኤል ለ60 ቀናት በጋዛ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን ትራምፕ አስታወቁ!
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማድረግ “አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን” ለማሟላት ተስማምታለች ሲሉ ተናገረዋል።…
Read More » -
እስራኤል ጦርነቱ መቋቋም አቃታት?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ እስራኤል የሚደረግላት ሁሉም ድጋፍ እንደምትቀበል አስታወቀች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ” እንደሚወስኑ በመግለፅ ዩናይትድ ስቴትስ…
Read More » -
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢራን የኒኩሌር ጣቢያ የላትም ኣለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡12/10/2017፡ የኤጀንሲው ሓላፊ ከአልጄዚራ ባደረጉት ቆይታ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እየገነባች እንደሆነች የሚያሳይ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ብሏል። በአለም…
Read More » -
የእስራኤል እና ኢራን ጦርነት 6ኛ ቀኑን ይዟል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ሁለቱም ወገኖች እርስ በርስ መታኮሳቸውን ቀጥለዋል። እስራኤል ትናንት ሌሊት በቴህራን የሚገኘውን የዩራኒየም ማብላያ እና ጦር መሣርያ ማምረቻ…
Read More »