ኢኮኖሚ
-
የማይጨው ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ የሰልፉ ዓላማ ሰሙኑን በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር የተደረገውን የአመራር ሹም ሽር በመቃወም ነው። የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ታደሰ…
Read More » -
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 462 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደረገብኝ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/11/2017፡ ኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት መሪ ስትራቴጂ ማጠቃለያ ሪፕርት እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት ሪፓርት ማጠቃለያ በዛሬው ዕለት በማካሄድ…
Read More » -
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተካሄደው መቶ በመቶ በኢትዮጵያውያን ገንዘብ ነው ሲል የግድቡ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/11/2017፡ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ታላቁ የሕዳሴ ግድብ መቶ በመቶ የተገነባው “ያለምንም የውጭ እርዳታም ሆነ ብድር…
Read More » -
አከራካሪው አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ…
Read More » -
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
Read More » -
ከኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ የሚወጣው ገንዘብ ከጠቅላላ ምርት 2.2 በመቶውን እንደሚያሳጣ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ሁኔታ በሚመለከት ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ ከ55 እስከ 80 በመቶ የሚሆነው…
Read More » -
የአለም ባንክ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “የማይታወቅ/unclassified” የሚል ምድብ ውስጥ ማስቀመጡን ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የአለም ባንክ የአለማችንን አገራት በሙሉ ያካተተ አዲስ የኢኮኖሚ ሪፖርት አውጥቷል፡፡ የሚቀጥለውን በጀት አመት ማለትም ከጁላይ 2025 እስከ…
Read More » -
ኬኒያ የኢትዮጵ እና ሶማሊያ ድንበር የሚያገናቭ የፋይበር ኬብል ዝርጋታ ሊታደርግ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጋር የድንበር አቋራጭ ትስስርን ይፈጥራል የተባለው ከፍተኛ አቅም ያለው የፋይበር ኦፕቲክ ኬብል በኢሲኦሎ…
Read More » -
አሜሪካ ወደ ብሪክስ የሚቀላቀሉ አገሮች ላይ ዝታለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለም አቀፍ አመራር መድረክ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡…
Read More » -
ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ክስ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በአገራቸው ጦር የሚደገፉ የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች ለም የሱዳን የእርሻ መሬቶችን አዲስ ወረራ በማድረግ የአካባቢውን ገበሬዎች ከማሳቸው በማፈናቀል እና…
Read More »