ኢትዮጵያ
-
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሽሬ የሚገኘው ፅ/ቤቱ እንደሚዘጋ አስታወቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) በትግራይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተፈናቃዮች ማቆያ በሆነው ሽሬ ከተማ የሚገኘው ፀ/ቤቱ ነው እንደሚዘጋ ያስታወቀው፡፡ የሚዘጋበት…
Read More » -
የጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ አስተባበሪ ታሰሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ንቅናቄ ከፍተኛ አስተባባሪ የሆኑት ዶ/ር ዳንኤል ፈንታነህ በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አዲስ ስታንዳርድ…
Read More » -
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የእሳት ቃጠለው በአፅቢ ወረዳ የዓፋር አዋሳኝ አከባቢ ነው፡፡ የትግራይ ክልል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ዛሬ ሰኔ 18 ቀን…
Read More » -
ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጪ ባንኮች ክፍት ማድረጓን አስታወቀች።
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ለመክፈት የሚያስችለውን መመሪያ አጽድቋል። ባንኩ፥ መመሪያ ቁጥር SBB/94/2025…
Read More » -
ሶስተኛ ቀኑ የያዘ አምስተኛ ዓመት በሻራ ይብቃ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ “አምስተኛ ክረምት በሸራ ይብቃን” በሚል መሪ እየተካሄደ ያለው ሰላማዊ ሰልፍ ለሶስተኛ ቀን ዛሬ…
Read More » -
ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ ደረጃ መያዟን አንድ ሪፖርት አመለከተ። ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ…
Read More » -
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ተወያዩ
ኢትዮ ሞኒተር፡12/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትላንት ረቡዕ ሰኔ 11 ቀን ከተለያዩ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ። ይሁን…
Read More » -
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተውን ስምረት ፓርቲን በትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀስ ትእዛዝ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ምርጫ ቦርዱ ለጊዝያዊ አስተዳደሩ በፃፈው ደብዳቤ ፓርቲው በትግራይ ክልል ውስጥ በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ከተሞችና ቀበሌዎች ተንቀሳቅሶ አባላትን…
Read More » -
ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት አስቸኳይ መድረኽ እንዲጠራ ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ግዛት የወረረውን ሃይል በአስቸኳይ እንዲያስወጣም ጠይቋል። ህወሓት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ ላለፉት አመታት በትዕግስት ሲጠባበቅ…
Read More » -
በትግራይ መቐለ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ለሶስት ተከታታይ ቀንና ለሊት ሊካሄድ የታቀደውን ” ለአምስተኛው ክረምት በሻራ ይበቃል” ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ…
Read More »