ኢትዮጵያ
-
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊን ጨምሮ የተለዬዩ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸው ቀጥላል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአፍሪካ መሪዎች ለ39ኛው የአፍሪካ_ኅብረት ጉባዔ አዲስ አበባ እየገቡ ሲሆኑ የሁለትዮሽ ውይይቶችም እየተካሄዱ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና…
Read More » -
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/06/2018፡- የአፍሪካ ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው አዲስ አበባ እንግዶችን ለማስተናገድ የላቀ ዝግጅት ማድረጓ መሥሪያ ቤቱ ገልጿል። የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫና…
Read More » -
ኢትዮጵያ በቢሾፍቱ የምታስገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ምዕራፍ መጀመሩ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ የሚገነባውን አዲሱንና ግዙፉን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታው ሂደት በይፋ…
Read More » -
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር በቦሌ አየር ማረፊያ የአገራቸውን አምባሳደር ጠርተው አነጋገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ከማል ኢድሪስ ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለጥቂት ደቂቃዎች ቆይታ አድርገዋል፡፡…
Read More » -
በኬኒያ 10 ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የኬንያ ፖሊስ በናይሮቢ ከተማ 10 ኢትዮጵያውያንን በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ሰለባ ሳይሆኑ እንዳልቀሩ በመጠረጠር በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።…
Read More » -
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፣ የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ሁሉንም ወገን…
Read More » -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአምስት ተከታታይ ቀናት አቋርጦት የነበረውን ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ በረራ ዳግም ጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/05/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአምስት ተከታታይ ቀናት አቋርጦት የነበረውን ወደ ትግራይ ክልል የሚደረግ የመንገደኞች በረራ በዛሬው ዕለት ጥር…
Read More » -
ላለፉት አራት ቀናት ወደ ትግራይ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ ነገ ጥር 26 እንደምጀምር ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/05/2018፡- ላለፉት አራት ቀናት ወደ ትግራይ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ ነገ ጥር 26 እንደምጀምር ተገለፀ። “ባልታቀደ ሁኔታ” በሚል…
Read More » -
የአፍሪካ ሕብረት ሰሙኑን በትግራይ እየታየ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ እንዳሳሰበው ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/05/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ በትግራይ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች እየታዩ ያሉ ወቅታዊ ሁኔታዎችን በቅርበት እየተከታተሉ…
Read More » -
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከ1,500 በላይ የኢትዮጵያ ወታደራዊ እና የፖሊስ አባላት በዓለም ዙሪያ ለሰላም ዘብ መቆማቸውን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/05/2018፡- ድርጅቱ ለእነዚህ ኢትዮጵያውያን ሴቶች እና ወንዶች ምስጋናውን ያቀረበ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸውን እና ሀገራቸውን ትተው እጅግ አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች…
Read More »