ኢትዮጵያ
-
የተለያዩ
በምስራቃዊው የስደት መስመር ህይወታቸው የሚያልፍ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ቢሆንም የፍልሰተኞች እንቅስቃሴ አለመቀነሱ ተመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/12/2017፡- አደገኛ በሆነውና የአፍሪካ ቀንድን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት ጋር በሚያገናኘው ምስራቃዊ የፍልሰት መስመር ላይ የሚሞቱና የሚጠፉ ሰዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች እንደሚከበሩ መንግስት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ የጳጉሜን ቀናት በተለያዩ ስያሜዎች በመላው ሀገሪቱ ይከበራሉ ብሏል፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ…
Read More » -
አፍሪካ
ለረጅም ግዜ ከሚድያ የጠፉት ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ ትላንት በካምፓላ ታዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በጉባኤው ተናጋሪ እንዲሆኑ ከተጋበዙ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች መካከል ለረጅም ጊዜ ከሚድያ የጠፉት ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ አንዱ ናቸው። ነዋሪነታቸው…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን ዳርፉር በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ1,000 በላይ ሰዎች ሞቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የዳርፉር ግዛት በምትገኝ አንድ መንደር ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም…
Read More » -
አፍሪካ
“በኢትዮጵያዊያን ላይ ጥቃት ያደረሱትን በሙሉ ለህግ እናቀርባቸዋለን” ሲሉ የሱማሊላንድ ፕሬዝደንት ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በሱማሊላንድ ሀርጌሳ ከተማ ከቀናት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈፀሙን ይታወሳል፡፡ በዚህ ጥቃትም ከ150 በላይ ኢትዮጵያዊያን በዱላና…
Read More » -
ማህበራዊ
350 በሚሆኑ ሕገ-ወጥ አጀንሲዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በሕገ-ወጥ መንገድ ዜጎችን ወደ ውጪ ሀገራት ሲልኩ የተገኙ 350 ሕገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር…
Read More » -
የተለያዩ
“ሺ ጂንፒንግ፡ የሰብአዊ መብቶችን መከበርና መጠበቅ” በሚል ርእስ ነተፃፈው መፅሐፍ ላይ የአንባቢያን መድረክ በኢትዮጵያ ተካሄደ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቻይና የሰብአዊ መብት ጥናት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ጂያንግ ጂያንጉዎ መፅሃፉ በ13 የውጪ ቋንቋዎች ታትሞ በአለም…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የ2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት መፈረምዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ ጋር የማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት መፈረሙን አስታወቁ። ጠ/ሚ ዐቢይ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
“የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የቀኝ ግዛት አስተሳሰቦች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፖለቲካዊ ጫና፣ በደህንነት ስጋቶች እንዲሁም በሙያ ሥነ-ምግባር እየተፈተኑ ነው ሲል አንድ ጥናት አመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- በአለማችን ጋዜጠኞች ለከፍተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ሙያዊ ነፃነታቸው ተገፎ አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ከሚፈጸምባቸው ሀገራት መካከል…
Read More »