ማህበራዊ
1 ቀን ago
በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የ65 ሰዎች ህይወት ማለፉን ከ60 በላይ የተገመቱት ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- ኮሚሽኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ፣ ቦንኬ፣ ካምባ ዙሪያ እና…
አፍሪካ
1 ቀን ago
በሱዳን በአንድ ሳምንት ውስጥ በድሮን ጥቃት ከ200 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን የተመድ ሪፖርት አመለከተ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ ሐሙስ ዕለት ባስተላለፉት መልእክት እ.አ.አ…
አፍሪካ
1 ቀን ago
እስራኤል በሶማሊላንድ የባህር መሠረተ ልማት እቅድ እንዳይኖር ሶማሊያ አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- በሶማሊላንድ የእስራኤል የባህር መሠረተ ልማት እቅድ ወደ ‘ግጭቶች’ የመሳብ አደጋ እንዳለው አስጠነቀቀች።…
መካከለኛ ምስራቅ
1 ቀን ago
“የነዳጅ እና የጋዝ ሀብታቸውን በእሳት እንዲጋይ እናደርጋለን ” ሲሉ የኢራን ባለልስጣናት ዛቱ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- ኢራን በኢነርጂ መሠረተ ልማቶቿ ላይ ጥቃት የሚሰነዘር ከሆነ መላው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና…
ኢኮኖሚ
3 ቀኖች ago
“የአሰብን ወደብ ኢትዮጵያ ካልተጠቀመችው ይበሰብሳል እንጂ ምንም ሊሆን አይችልም” ሲሉ አንድ ከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት ጄነራል ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018፡- አሰብ የሚባለው ወደብ ሲሰራ ወይም ዲዛይን ሲሆን ኢትዮጵያን ብቻ እንዲያገለግል ታስቦ ነው…
ፖለቲካ
3 ቀኖች ago
የቀድሞው የመከላከያ ሠራዊት የምድር ኃይል ዋና አዛዥ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018፡- ሌተናንት ጄነራል አስራት ደኔሮ የመከላከያ የምድር ኃይል ዋና አዛዥ እንዲሁም የሠራዊቱ መረጃ…
ፖለቲካ
3 ቀኖች ago
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ በአዳዲስ ወንጀሎች በድጋሚ ለፍርድ ሊቀርቡ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018፡- የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ በ8 ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው በተፈጸሙ ከ57…
አፍሪካ
3 ቀኖች ago
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018- ጄኔራል አል-ቡርሃን ከሚመራው የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጎን ተሰልፈው በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት…
መካከለኛ ምስራቅ
3 ቀኖች ago
በኢራን ጦርነት 140 ገደማ የአሜካ ወታደሮች እንደተጎዱ ተገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018- አስራ አንደኛ ቀኑን በያዘው የኢራን ጦርነት፤ በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ 140 ገደማ የአሜሪካ…
ኤስያ
4 ቀኖች ago
የህንዱ ኢንዲጎ አውሮፕላን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ሲደርስ በድንገት አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ኒው ዴልሂ መመለሱ ታውቀዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- ከዴልሂ ወደ #ማንቸስተር ከተማ በመብረር ላይ የነበረው የኢንዲጎ አየር መንገድ አውሮፕላን በኢትዮጵያ…















