ፖሊስ
-
ፖለቲካ
“የነጻ መሬት ታጣቂዎች በትግራይ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘሩ” ሲል የትግራይ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ትላንት ምሽቱ ባወጣው መግለጫ “ሓራ መሬት” በሚጠሩት የዓፋር መሬት ውስጥ የሚገኙት ታጣቂዎች…
Read More » -
ማህበራዊ
የጦር መሣሪያዎች እንዳገኘ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በአዲስ አበባ በአልጋ ቤቶች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ አራት ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ298 ጥይቶች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።…
Read More » -
ፖለቲካ
የፌደራል ፖሊስ አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ “በማህበራዊ ሚዲያ ሀገሪቱን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ በሚዲያ ዘመቻ በሚያካሄዱ ሰዎች ላይ የተጠናከረ ኦፕሬሸን ይካሄዳል” ሲል የፌደራል…
Read More » -
ፖለቲካ
የማይጨው ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/11/2017፡ የሰልፉ ዓላማ ሰሙኑን በትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር የተደረገውን የአመራር ሹም ሽር በመቃወም ነው። የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ታደሰ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
“በቢሾፍቱ የሚገኝ ቤቴ በፖሊስ ታሸገ” ሲሉ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ “የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች” ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት…
Read More »