ፑቲን
-
ዲፕሎማሲ
የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን “የሰላም ቦርድ” በተሰኘውና ዓለም አቀፍ ግጭቶችን እንዲሳተፉ መጋበዛቸው ትራምፕ አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ፑቲን “የሰላም ቦርድ” የተሰኘው አዲስ የሰላም ተነሳሽነት ውስጥ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን ትራምፕ ትናንት ሰኞ አረጋገጠዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለጋዜጠኞች…
Read More » -
ፖለቲካ
ፑቲንና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ በሞስኮው እንደሚገናኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ዛሬ ማክሰኞ በሞስኮው እንደሚገናኙ…
Read More » -
አውሮፓ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ሰዓት ከዩክሬን ጋር የሰላም ስምምነት መፈረም “በህጋዊ መንገድ የማይቻል መሆኑን አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- ፕሬዝዳንት ፑቲን በሰጡት መግለጫ ሞስኮ በመጨረሻ ስምምነት ላይ መድረስ ብትፈልግም፣ አሁን ያለው የዩክሬን አመራር ምርጫ በመሰረዙ ምክንያት…
Read More » -
አውሮፓ
“ሩሲያ 78 በመቶ የዩክሬን መሬት ተቆጣጥራለች” ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ 78 በመቶ የሚሆነውን የዩክሬን መሬት መቆጣጠሯን ገምተዋል ሲል አልጄዚራ ዘግበዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት…
Read More »