ግብፅ
-
መካከለኛ ምስራቅ
ግብፅ የአረብ “ኔቶ” እንዲቋቋም ሀሳብ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- የግብፁ ፕሬዝደንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የአረብ አገራት የራሳቸውን ወታደራዊ ጥምረት እንዲያቋቁሙ የሚጠይቅ ምክረ ሀሳብ ማቅረባቸው ተገለፀ፡፡ አል…
Read More » -
አፍሪካ
“ምንም የተኩስ አቁም አንፈልግም፣ ችግሩን እኛው ራሳችን እንወጣዋለን” ሲሉ ጄኔራል አልብሩሀን ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- በሱዳን ተኩስ አቁም እንዲረግ በአሜሪካ፣ ግብፅ፣ ሳኡዲ አረቢያና ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ አዲስ ጥረት መጀመራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ እነዚህ…
Read More » -
አፍሪካ
የህዳሴ ግድብ የህልውናችን ስጋት ነው አሉ ግብፅና ሱዳን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ ኢትዮጵያ የገነባችው እና ሊመረቅ ቀናት የቀሩት ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በምሥራቅ የናይል…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር በ1.65 ሚሊዮን ቀንሷል ሲል ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- የሱዳን የአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ከፍተኛ ቁጥር ደርሶበት ከነበረው ጥር ወር በኃላ ወደ 1.65 ሚሊዮን የሚጠጋ ቀንሷል ሲል…
Read More » -
አፍሪካ
የመጀመሪያው ወደ አፍሪካ ሕብረት የድጋፍ ተልዕኮ በሶማሊያ የሚቀላቀሉት የግብፅ ወታደሮች ስልጠና ማጠናቀቃቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ለግብፅ ጦር ሃይሎች የመጀመሪያ የስልጠና መርሃ ግብር መጠናቀቁን ተከትሎ የግብፅ ወታደሮችን በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተለያዩ አገራትን ሎቢ የማድረግ ስራዋ አጠናክራ ቀጥላበታለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ48 ሰአታት ውስጥ በአባይ ጉዳይ ከ6 የአፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ሲወያዩ የአገሪቱ…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን እየተባባሰ የመጣውን ቀውስ እንዳሳሰበው በአሜሪካ የሚመራው የሸምጋዮች ቡድን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- በአሜሪካ የሚመራ የሽምግልና ቡድን “በሱዳን ያለው ቀጣይነት ያለው የሰብአዊ ሁኔታ መባባስ የሚያሳዝን ነው” በማለት ተፋላሚ ወገኖች ሲቪሎችን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሐማስ በቀረበለት የጋዛ የተኩስ አቁም ላይ መስማማቱን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- ሐማስ ከእስራኤል ጋር በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾችን ለመልቀቅ በአሸማጋዮቹ የቀረበው ምክረ ሃሳብ ላይ መስማማቱን ቢቢሲ…
Read More » -
አፍሪካ
በሊቢያ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች የሊብያ ሱዳን ድንበር እንዲከፈትላቸው ጠየቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- በሊቢያ የሚገኙ በርካታ ሱዳናውያን ስደተኞች በሊቢያ ያለውን አስቸጋሪ ሁኔታ ተከትሎ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ በሊቢያ እና በሱዳን…
Read More » -
አሜሪካ
የአሜሪካ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለ ጋዛ እና ሱዳን ጉዳይ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዴላቲ ጋር ተገናኝተው ስለ ቀጠናዊ ደህንነት…
Read More »