ዩክሬን
-
የተለያዩ
ሩሲያ ኬንያውያን በዩክሬን ውስጥ ለጦርነት መመልመላለች መባሉ አስተባበለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- በኬንያ የሚገኘው የሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ለመዋጋት የኬንያ ዜጎችን በመመልመል ላይ ሩስያ ተሳትፋለች የሚለውን ክስ…
Read More » -
አውሮፓ
ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት 55,000 ወታደሮች እንደተገደሉባት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የዩክሬይኑ ፕሬዝደንት ዘለንኪ ዛሬ ጦርነቱ ያስከፈለውን የሰው ህይወት ዋጋ ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ ጦርነት በጠቅላላው 55,000 ወታደሮቻቸው መሞታቸውን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የተካሄደው ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል በኢሚሬትስ የተደረገው ንግግር ውጤት አላስገኘም ተብሏል። አቡ ዳቢ ውስጥ የተካሄደው ሩሲያ፣ ዩክሬን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ የሩሲያ፣ የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎችን ያካተተ ወሳኝ ስብሰባ ለመስተናገድ በዝግጅት ላይ መሆንዋን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- መድረኩ ሞስኮ በዩክሬን ላይ የጀመረችው ሙሉ ወረራ ወደ አራት ዓመታት ገደማ ከጠጋ ወዲህ፣ ሦስቱም ሀገራት በአንድ ላይ…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
አውሮፓ
የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ90 ቢሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ለዩክሬን ቢያንስ ለሁለት ዓመታት የሚሆን 90 ቢሊዮን ዩሮ የጋራ ብድር ፋይናንስ ለማድረግ ወስነዋል። የሩስያ…
Read More » -
አውሮፓ
ኬንያ በሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷን ገለጸች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- ኬንያ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷንና መውጫ ያጡ ሌሎች ተጨማሪ ኬንያውያን ዜጎች…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በ2026 የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊነት ጥረቶችን ለመደገፍ የ550 ሚሊዮን ዶላር ቃል መግባቷ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በሰጡት መመሪያ መሠረት አገሪቱ ለ2026 የተባበሩት መንግስታት…
Read More » -
ፖለቲካ
በ2025 ከ100 በላይ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን (IFJ) ፕሬዝዳንት ዶሚኒክ ፕራዳሊ ሰባት ሴቶችን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ 111 ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
ፑቲንና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ በሞስኮው እንደሚገናኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ዛሬ ማክሰኞ በሞስኮው እንደሚገናኙ…
Read More »