ኬንያ
-
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊያ አዲሱን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመመስረቻ ስምምነት በይፋ አጸደቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- ረቡዕ ዕለት በሶማሊያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው ይህ ስምምነት፣ በቀጠናው የትብብር እና የውህደት ሂደት ላይ ትልቅ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያውያን ሰልፈኞች በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያለውን ግጭትና ጦርነት ቀውስ በተመለከተ የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ዝምታ ነቀፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ከነዋሪዎች፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ከሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኬንያውያን ሰልፈኞች በሞምባሳ ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም ጉዞና ሰላማዊ ሰልፍ…
Read More » -
አውሮፓ
ኬንያ በሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷን ገለጸች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- ኬንያ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷንና መውጫ ያጡ ሌሎች ተጨማሪ ኬንያውያን ዜጎች…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የማይናማር መንግስት ኢትዮጵያን ጨምሮ አገራት ዜጎቻቸውን እንዲረከቡት ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የማይናማር ወታደራዊ መንግስት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ በእስር ቤቶች የሚገኙ የውጭ አገር ዜጎችን አገሮቻቸው እንዲረከቧቸው ጥሪ አቅርቧል፡፡ በድረገፅ…
Read More » -
አፍሪካ
በአፍሪካ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚመሩ የሳይበር ጥቃቶች እየጨመሩ መምጣታቸውን አንድ ሪፖርት መለከተ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- አፍሪካ በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በተፋጠነ ዲጂታላይዜሽን የተነሳ የሚፈፀሙባት የሳይበር ጥቃቶች በከፍተኛ ፍጥነት እየተባባሱ መምጣታቸውን ቼክ ፖይንት ሶፍትዌር…
Read More » -
የተለያዩ
በኬንያ ያጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሟቾች ቁጥር ወደ 26 ከፍ አደረገው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በምዕራብ ኬንያ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ዛሬ አራት ተጨማሪ አስከሬኖች ከተገኙ በኋላ የሟቾች ቁጥር ወደ 26 ከፍ…
Read More » -
የተለያዩ
በኬንያ በደረሰው የአውሮፕላን አደጋ 11 ሰዎችን መሞታቸው ተዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የውጭ ቱሪስቶችን ጨምሮ አስራ አንድ ሰዎች ወደ ማሳይ ማራ ብሔራዊ ሪዘርቭ በሚወስደው መንገድ ላይ በኬንያ የባህር ዳርቻ…
Read More » -
የተለያዩ
የኬንያ ፖሊስ የቀድሞ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት የተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ስታዲየም ፖሊስ ጥይት እና አስለቃሽ ጭስ…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የተለያዩ አገራትን ሎቢ የማድረግ ስራዋ አጠናክራ ቀጥላበታለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ48 ሰአታት ውስጥ በአባይ ጉዳይ ከ6 የአፍሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ሲወያዩ የአገሪቱ…
Read More »