እስራኤል
-
አፍሪካ
እስራኤል በሶማሊላንድ የባህር መሠረተ ልማት እቅድ እንዳይኖር ሶማሊያ አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- በሶማሊላንድ የእስራኤል የባህር መሠረተ ልማት እቅድ ወደ ‘ግጭቶች’ የመሳብ አደጋ እንዳለው አስጠነቀቀች። ሶማሊያ ግዛቷ ለወታደራዊ ዘመቻዎች እንደ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን ጦርነት 140 ገደማ የአሜካ ወታደሮች እንደተጎዱ ተገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018- አስራ አንደኛ ቀኑን በያዘው የኢራን ጦርነት፤ በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ 140 ገደማ የአሜሪካ ወታደሮች እንደተጎዱ የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአፍሪካ ህብረት የባህረ ሰላጤው ጥቃቶች ዓለም አቀፍ የኃይል እና የአፍሪካ ኢኮኖሚዎችን አደጋ ላይ እንደሚጥሉ አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር እየደረገ ባለው ጦርነት ወቅት በባህረ ሰላጤው መሠረተ ልማት ላይ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል ጦር በኢራን ላይ የሚያካሂደው “ዘመቻ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ መሸጋገሩን” ገለጸ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 27/04/2018፡- የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት፤ በኢራን ላይ የሚካሄደው ዘመቻ ወደ “ቀጣዩ ምዕራፍ እየተሸጋገረ” መሆኑን እና የቴህራን “አገዛዝን እና ወታደራዊ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን ውስጥ ከ1,000 በላይ ንጹኃን መገደላቸውን የሰብአዊ መብቶች ቡድን ገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- አሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት መፈጸም ከጀመሩበት ቅዳሜ የካቲት 21 አንስቶ ባሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ከ1,000 በላይ ንጹኃን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
”እስራኤል በአንድ ሚሳኤል ትጠፋለች” – አዲስ መልክ የያዘውን የኢራን እስራኤል ጦርነት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/06/2018፡- አዲስ መልክ የያዘውን የኢራን እስራኤል ጦርነት አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት ኢራን ላይ የከፈቱት ጥቃት አሁን አሳሳቢ ደረጃ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሶማሊላንድ ከፍተኛ ዲፕሎማቷን በእስራኤል የመጀመሪያ አምባሳደሯ አድርጋ ሾመች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/06/2018፡- ሶማሊላንድ ባለፈው ታኅሣሥ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና በሰጠቻት እስራኤል ውስጥ አምባሳደር ሆነው የሚወክሏትን ከፍተኛ ዲፕሎማት ሾመች። የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ጽህፈት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
“እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ሰፊ ግዛት እንዲኖራት መፅሐፍ ቅዱስ የሰጣት መብት አለ” ሲሉ የአሜሪካው አምባሳደር ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የአረብና ሙስሊም ሀገራት በእስራኤል የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር አስተያየት አውግዘዋል። አምባሳደር ማይክ ሁካቤ ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እስራኤል በመካከለኛው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን ያበለፀገችውን ዩራኒየም ማስረከብ አለባት አሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ ከቴህራን ጋር በምታደርገው ድርድር ያበለፀገችውን ዩራኒየም በሙሉ እንድታስረክብ እና የበለጠ እንዳታበለጽግ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት በቅርቡ ከእስራኤል ጋር የንግድ ስምምነት እንደሚያደርጉ መናገራቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- ከሮይተርስ ጋር ቆይታ ያደረጉት የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሒ ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር በቅርቡ “የንግድ ስምምነት” እንደምትፈፅም ተናግረዋል።…
Read More »