ኤል ፋሸር
-
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል ከኤል ፋሸር የሚሸሹ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን በስለላ ክስ ማሰሩን ምንጮች ገለጹ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የሱዳን የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ሲሸሹ የነበሩት በደርዘን የሚቆጠሩ ሲቪሎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤል ፋሸር በሲቪሎች ላይ ለሚያደርሰው ጥቃት ተጠያቂነት ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤል ፋሸር፣ ሰሜን ዳርፉር በፈጣን ድጋፍ ሃይሎች ተፈፅሟል የተባለውን “ተደጋጋሚ እና ሆን ተብሎ” በሰላማዊ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር በኤል ፋሸር ዋና ዋና ቦታዎችን ከፈጣን ድጋፍ ሰጪው ሐይል መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- የሱዳን ጦር በመግለጫው እንዳስታወቀው በኤል ፋሸር ታጣቂ ሐይሉ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈፅሞ በሰው እና በመሳሪያዎች ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
ባለፈው ወር በተከበበችው ዳርፉር ከተማ በትንሹ 91 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- በሱዳን በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ባለፈው ወር በ10 ቀናት ብቻ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሉ ወይም RSF ባደረሰው…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ወደ መጥፋት ተቃርባለች ሲሉ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ኤል ፋሸር ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በተፈፀመ ከባድ ተኩስ እና ጥቃት…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤል ፋሸር ውስጥ በአዲስ ጭካኔ እና የዘር ማጽዳት ወንጀል ተከስቷል ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- የተከበበችውን የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸርን ለመሸሽ በሚሞክሩ ሰላማዊ ሰዎች ላይ አዲስ የግድያ፣ አፈና እና ብሔርን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤል ፋሸር ከበባ ላይ አሁኑኑ እርምጃ እንዲወስድ አሳሰቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰኞ ዕለት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ላይ ለወራት…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን የሰብአዊ ቀውሱ እየተባባሰ መምጣቱን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ ሰጭዎች በሱዳን ያለው ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱን አስጠንቅቀዋል፣ ብጥብጡ በቀጠለ ቁጥር፣ የምግብ እና…
Read More » -
ፖለቲካ
የሱዳን ቀውስ እየከረረ በመጣበት ወቅት የተባበሩት መንግስታት በኤል ፋሸር እርቅ እንዲወርድ ግፊት እያደረገ መሆኑን ታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ሰብአዊ እረፍት እንዲያገኝ እንዲስማሙ እየጠየቀ ነው ሲሉ የመንግስታቱ…
Read More »