ኢትዮጵያ
-
ኢትዮጵያ
ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ 560 ስብሰባዎች አድርጋለች
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ግብፆች በዓባይ ጉዳይ የዓለም ሀገራትን ከጎናቸው ለማሰለፍ እና በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ 560 ስብሰባዎችን አካሂደው እንደነበር ተገለፀ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኤርትራ ለኢትዮጵያ ምላሽ ሰጠች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ብልጽግና ባለስልጣናት ባሕር በር ለማግኘት በሚል “ቀጠናዊ ቀውስ ለመፈብረክ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ጉዳይ “ከተሳሳተ ስሌት” ትታቀብ ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገው የተሾሙት የቀድሞው የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበሩት ዴቪድ ላሚ የኢትዮጵያ አቻቸው የነበሩትን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ግብፅ ለፀጥታው ምክር ቤት ስለ ሕዳሴ ግድብ ያስገባችውን ክስ በተመለከተ ኢትዮጵያ ለምክር ቤቱ በቂ የጽሑፍ ማብራሪያ አስገብታለች ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- ግብፅ ለፀጥታው ምክር ቤት ስለሕዳሴ ግድብ ያስገባችውን ክስ በተመለከተ ኢትዮጵያ ለምክር ቤቱ በቂ የጽሑፍ ማብራሪያ አስገብታለች ሲሉ…
Read More » -
ማህበራዊ
ኢትዮጵያ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ከ76,000 በላይ ስደተኞችን ተቀብላለች ሲል የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- ኢትዮጵያ በሱዳን እየተካሄደ የሚገኘውን ግጭት በመሸሽ ከቀያቸው የተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን መቀበሏን ቀጥላለች ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Read More » -
አሜሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- ማሳድ ቡሎስ በx ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት፦ “ዛሬ በአዲስ አበባ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመገናኘቴና በሀገሮቻችን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአባይ ውሃ ‘ጦርነት’ አብቅቷል። በዚህም ኢትዮጵያ አሸነፈች ሲል the arab weeks.com የተሰኘ ድህረ ገፅ አስነበበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- “የግብፅ እጆች ከታሰሩ የሱዳን ተሰብረዋል” የሚለው ዘገባው ከአስር አመታት በላይ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
“የባህር በር የማይቀር ጉዳይ በመሆኑ ኤርትራዊያን ለድርድር ተዘጋጁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- “ዛሬ የኛ የሆነውን ቀይ ባህር መልሶ ለመጠየቅ የሚሰጋ ፣ የሚጠራጠር ትውልድ መፈጠሩ የስነልቦና ስብራት አካል ነው፤ አንችልም…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት የሉአላዊነት ትንኮሳው ቀጥሎበታል ሲል ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ትላንት ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት “ሉዓላዊ የባህር በር” ስለማግኘት የሚያደርጉትን ዘመቻ “ህገወጥ እና…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ሶማሊያ የኢትዮጵያ ሕጋዊ የባህር በር ጥያቄ እንደምትደገፍ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/01/2018፡- “ኢትዮጵያ የባህር በር ፍለጋዋን በዓለም አቀፍ ሕግ ማዕቀፍ ውስጥ እንድታደርግ እንጠብቃለን” ሲሉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ገልጿል።…
Read More »