ኢትዮጵያ
-
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “ህገ ወጥ ስራዎችን” ያከናውናሉ ባላቸው የሃዋላ አስተላላፊዎች ላይ “የማያዳግም” “ሰፊ እርምጃ” ለመውሰድ መዘጋጀቱን የባንኩ ገዢ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኒዉክሌር ሐይል ትብብር ዙሪያ መወያየታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሞስኮ-ሩስያ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ሁለት ዜግነት እንዲኖር የሚጠይቅ አጀንዳ ማቅረቡንም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን አስታውቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራ ማኅበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በስኬት መጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኒውኩሌር ሐይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብ ፀደቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ባካሄደው መደበኛ ስብስባ ሦሥት ከእነዚህ አንዱ የኢትዮጵያ ኒውክሊየር…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት መፈራረማቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችላቸውን “ግሎባል ጌትዌይ ፓርትነርሺፕ” የትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን የውጭ…
Read More » -
ማህበራዊ
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ስደተኞችን ለመርዳት ትብብሩን እንዲያጠናክር ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- ኢትዮጵያ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ እየተካሄደ ባለው 76ተኛው የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች መሆኑ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ ከ17 በመቶ የማይበልጥ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- በአፍሪካ አህጉር የሚደረገው የእርስ በርስ የንግድ ለውውጥ ገና ያልተሰራበትና ከ17 በመቶ ያልበለጠ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አቅም ግንባታ ፋውንዴሽን 34ኛውን ዓመታዊ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ አቅም ግንባታ ፋውንዴሽን 34ኛውን ዓመታዊ የገዥዎች ቦርድ ስብሰባ ታስተናግዳለች ተባለ። የኢፌዲሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሰሃራ በታች ላሉ አገሮች የኢኮኖሚ ዕድገት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የዓለም ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- የዓለም ባንክ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ የእድገት ትንበያ ከፍ አደረገ። ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More »