ኢትዮሞኒተር
-
ኢኮኖሚ
የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት መብት አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የመሆን መብት አዋጅን አጸደቀ። መሬት የመንግስት እና…
Read More » -
ኢኮኖሚ
14 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የ14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል ተጠቆመ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለውጭ ሰብዓዊ እርዳታ ትሰጥ…
Read More » -
ማህበራዊ
በትግራይ ሙስሊም ሴቶች ፈተና እንዳይፈተኑ ተከለከሉ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በአክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች የ12ተኛ ክፍል ፈተናን እንዳይፈተኑ መደረጋቸው ተሰማ። በትግራይ ክልልል ማእከላዊ ዞን አክሱም ከተማ የ12ተኛ…
Read More » -
ማህበራዊ
292 ሚሊዮን ሰዎች ስሰኞች ሆነዋል፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሱስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ292 ሚሊዮን መብለጡ ተገለጸ። እ.አ.አ 2022 የዓለም ጤና ድርጅት ባጠናው…
Read More » -
አፍሪካ
የኤርትራ መሪዎች የትግራይን ኢንዱስትሪ ዘርፈዋል፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ዘ ሴንትሪ ባወጣው አዲስ ጥናት በትግራይ ውስጥ ሆን ተብሎ በተዘጋጀው አውዳሚ ጦርነት በጦርነቱ ወቅት እና ከጦርነቱ በኋላ “የኢንዱስትሪ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
መንግስት በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከታክስ የሚገኘው ገቢ በ4 በመቶ አሳድጋለሁ አለ።
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የትግራይ…
Read More » -
ፖለቲካ
የትግራይ ህዝብ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ‘አንድ ፖርቲ ውስጥ ያሉ አምስት ሰነፎች’ ሲሉ የጠሯቸው ግለሰቦች፤ የትግራይን የህልውና ችግር ውስጥ ከተውታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራ መንግስት ኢትዮጵያን ከሰሰ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ኢትዮጵያ “ግጭት ለመቀስቀስ እና ምክንያታዊ ለማስመሰል” ዲፕሎማሲያዊ መልዕክቶችን እየተጠቀመች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ትናንት ሰኔ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ እ.ኤ.አ. በ2024 ብሔራዊ ባንክ 10.5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት ተረጋገጠ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እ.ኤ.አ. በ2024…
Read More »