ኢትዮ ሞኒተር
-
አፍሪካ
ኬንያ የሱዳንን ጦርነትን በማባባስ ረገድ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ኬንያ በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ግጭት በማቀጣጠል ረገድ ሚና እየተጫወተች ነው የሚለውን ክስ ውድቅ አድርጋለች። የኬኒያ መንግስት ቃል…
Read More » -
ማህበራዊ
በትግራይ መቐለ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ለሶስት ተከታታይ ቀንና ለሊት ሊካሄድ የታቀደውን ” ለአምስተኛው ክረምት በሻራ ይበቃል” ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ…
Read More » -
ማህበራዊ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “መርማሪዎችን በወንጀል የማይጠየቁበት አዋጅ አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን…
Read More » -
ፖለቲካ
ኤርትራ የኮንሰንትሬሽን ማእከል ሆናለች ሲል የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/10/2017፡ በኤርትራ የሰብአዊ መብት ሁኔታ ልዩ ራፖርተር መሀመድ አብደልሰላም ባቢከር “የኤርትራ ህዝብ መብት የመደራደር ወይም የፖለቲካ ምቾት ጉዳይ…
Read More » -
ማህበራዊ
በትግራይ 49 በመቶ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/10/2017፡ በምእራብ ትግራይ የተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ህጻናት ለስድስት አመታት ያህል ከትምህርት ገበታ ርቀው እንደሚገኙ ተገለፀ። በማይ ፀብሪ ፣…
Read More » -
ፖለቲካ
ኢራን ቴሌቪዥን ጣቢያ ተመታ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/10/2017፡ የኢራን ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የቀጥታ ስርጭት ላይ እያለ በሚሳኤል ተመታ፡፡ የእስራኤል ሀይሎች ትላንት በፈፀሙት ጥቃት የኢስላሚክ ሪፐብሊክ…
Read More » -
ፖለቲካ
እስራኤል የኢራን ጠቅላይ መሪ ለመግደል ያቀደችውን ዕቅድ አሜሪካ ውድቅ እንዳደረገችው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ ፎክስ ኒወስ ኔታኒያሁን ስለ ሮይተርስ ዘገባው ሲጠየቃቸው በሰጡት ምላሽ “በፍፁም ያልተከሰቱ ብዙ የውሸት ዘገባዎች አሉ እና ወደዚያ…
Read More » -
ማህበራዊ
በትግራይ ክልል ከ480 በላይ የጅምላ መቃብሮች እንደተገኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የክልሉ የዘር ማጥፋት ጥናት ኮሚሽን ዛሬ ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ/ም እንዳስታወቀው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመሰረተ ልማት…
Read More » -
ፖለቲካ
“ኢራን ለእስራኤል የምትሰጠውን ግብረ መልስ ልታቁም እንደምትችል አስታወቀች::
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለፀው “እስራኤል ጥቃቷን ካቆመች የእኛ ምላሽም ይቆማል” ብሏል፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በአማራ ክልል ጎንደር አከባቢ ሄሊኮፕተር መውደቋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ እንዘገበው ሄሊኮፕተሩ በቴክኒክ ምክንያት ነው የተባላሸው ብለዋል፡፡ በሄሊኮፕቶሯ ውስጥ ከነበሩት…
Read More »