ኢትዮ ሞኒተር
-
አፍሪካ
ታዋቂዎቹን የብሪታኒያ ዓለም አቀፍ ባንኮች ስታንዳርድ ቻርተርድ እና በርክሌይን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ የውጭ ባንኮች ከአፍሪካ እየወጡ መሆናቸውን ጥናት አመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- ዋና መቀመጫውን በአሜሪካ ኒው ዮርክ ሰቨን የዓለም የንግድ ማዕከል ያደረገውና ከተመሰረተ 116 ዓመታትን ያስቆጠረው የሀገራትንና የኩባንያዎችን እዳና…
Read More » -
አውሮፓ
“አውሮፓ አሁን ከሩሲያ ጋር ‘ግጭት’ ውስጥ ነች” አሉ ፕሬዝዳንት ፈረንሳይ ኢማኑኤል ማክሮን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዴንማርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሜቴ ፍሬደሪክሰን አስተናጋጅነት በኮፐንሃገን ዴንማርክ ኢ-መደበኛ የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ…
Read More » -
አፍሪካ
የጁባላንድ እና የፑንትላንድ ፕሬዝዳንቶች እና የተቃዋሚ ፎረም ቁልፍ አባላት መካከል በናይሮቢ ዝግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- ውይይቱ በዋናነት፡ የሶማሊያ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ወደ ኪስማዮ ሊያደርገው የታቀደው ጉብኝት በተመለከተ ነው ተብሏል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አቶ ጌታቸው ረዳ “የህወሐት አመራሮች ሻዕቢያን ለማዳን የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ለመግታት መስዋእት እከፍላለሁ” ሲሉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- የጠቅላይ ሚኒስትር የምስራቅ አፍሪካ አማካሪው አቶ ጌታቸው ረዳ ለሕክምና በዱባይ ሆኖ Global Power Shift ለተሰኘው የዜና ማእከል…
Read More » -
አፍሪካ
ጅቡቲ በሶማሊያ ከአልሸባብ ጋር የምታደርገውን ጦርነት ለመደገፍ ተጨማሪ ጦር ልታሰማራ መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- ጅቡቲ በቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት ውስጥ የረዥም ጊዜ ሚናዋን በማረጋገጥ የአልሸባብን የማያቋርጥ ስጋት ለመቋቋም ትላንት ተጨማሪ ወታደር…
Read More » -
አሜሪካ
የአሜሪካ መንግስት እኩለ ሌሊት ላይ በከፊል እንደተዘጋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- የአሜሪካ ኮንግረስ እና ዋይት ሃውስ የፌደራል በጀትን ለማራዘም በሚያስችል ስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻላቸው፣ የአሜሪካ መንግስት እኩለ ሌሊት…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ከቻይና ጋር ለጦርነት እየተዘጋጀች ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- እንደ ዎል ስትሪት ጆርናል ዘገባ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና የሚሳኤል አምራቾችን 12 ወሳኝ የጦር መሳሪያዎች ውጤታቸውን በእጥፍ…
Read More » -
የተለያዩ
የቀድሞው የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ በሌሉበት በጦር ወንጀሎች እና አገር መክዳት ወንጀሎች ሞት ተፈረደባቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- ካቢላ ላይ ከቀረቡባቸው ክሶች መካከል በአገሪቱ ምሥራቃዊ ክልል ከፍተኛ ውድመት ያደረሱትን ኤም23 አማፂያን ይደግፋሉ የሚል ይገኝበታል። አርብ…
Read More » -
አፍሪካ
ኤርትራ በባህር ተደራሽነት ሰበብ የሚደረግ የማስፋፋት አባዜ መቆም አለበት አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- የኤርትራው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በጋራ ጥቅምና ስጋቶች ላይ…
Read More » -
ፖለቲካ
“የኢትዮጵያ መንግስት ግዴታዎቹን ማክበር አልቻለም” ሲል ህወሐት ከሰሰ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ህወሐት ትላንት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት በመቐለ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ በጅብ በተገደለውን ጨቅላ ህፃን ማዘኑን ገልጿል፡፡…
Read More »