ኢትዮ ሞኒተር
-
መካከለኛ ምስራቅ
የአፍሪካ ህብረት የባህረ ሰላጤው ጥቃቶች ዓለም አቀፍ የኃይል እና የአፍሪካ ኢኮኖሚዎችን አደጋ ላይ እንደሚጥሉ አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር እየደረገ ባለው ጦርነት ወቅት በባህረ ሰላጤው መሠረተ ልማት ላይ…
Read More » -
ፖለቲካ
የጅቡቲው ፕሬዝዳንት በሚያዝያ ወር ለሚካሄደው የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩነታቸውን በይፋ አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የጅቡቲ ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ በሚያዝያ ወር ለሚካሄደው የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እጩነታቸውን በይፋ አስታውቀዋል። የጅቡቲ ሚዲያ እንደዘገበው፣ የአሁኑ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን ተልእኮ በአኮቦ የሚገኙ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሲቪል ጥበቃን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ እ.አ.አ መጋቢት 6 ቀን በደቡብ ሱዳን የህዝብ መከላከያ ሰራዊት በአኮቦ ከተማ እና…
Read More » -
አፍሪካ
አሜሪካ የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾችን ‘አሸባሪ’ ቡድን ብላ ሰየመች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋሽንግተን ቡድኑን በጥቁር መዝገብ ውስጥ ለማስገባት የወሰደችውን እርምጃ በደስታ እንደተቀበለችው ገልፃለች። የትራምፕ አስተዳደር ቡድኑን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን ለሽምግልና ቅድመ ሁኔታዎችን ማስቀመጥዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የኢራን መንግስት በወቅታዊው የቀጣናው ውጥረት ዙሪያ ለሚደረጉ ማንኛውም አይነት የሽምግልና ጥረቶች ጥብቅ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎችን ማቅረቡ ተሰማ።…
Read More » -
ፖለቲካ
“በጭራሽ ትግራይ ላይ የሚጀመር ጦርነት እንደሌለ ላረጋግጥ እወዳለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ከፕሪቶሪያው አፈፃም እስከ ህወሐት…
Read More » -
አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የድንበር ኮሪደሩን ለማስጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ ለመጀመር መስማማታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሞያሌ-ማርሳቢት-ቱርካና ኮሪደር ላይ የፀጥታ ቅንጅትን ለማጠናከር መስማማታቸው የተገለፀ ሲሆን ድንበር ተሻጋሪ ስጋቶችን ለመፍታት እና…
Read More » -
አውሮፓ
እንግሊዝ የማያንማር፣ አፍጋኒስታን፣ ካሜሩን፣ እና ሱዳን ተማሪዎችን የትምህርት ቪዛ ልታቆም መሆነዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ዩናይትድ ኪንግደም ከአፍጋኒስታን፣ ካሜሩን፣ ምያንማር እና ሱዳን ለሚመጡ ተማሪዎች የጥናት ቪዛ እና ለአፍጋኒስታን ዜጎች የስራ ቪዛ እንደምታቆም…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ መከናወን የሚጀምር ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ምርጫውን የሚያከናውነው ምክር ቤት ጽህፈት ቤቶች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ሲዘገብ፤ እስራኤልም ለደኅንነቷ ስጋት ሆኖ የሚቀጥል መሪ ከተመረጠ እርምጃ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኳታር ለኢራን እየሰለሉ ነበር ያለቻቸውን 10 ሰዎች በቁጥጥር ሥር አዋለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- የኳታር የፀጥታ ኃይሎች ለኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ሲሰልሉ የነበሩ “ሁለት የስለላ ሕዋሶችን” ረቡዕ ዕለት በቁጥጥር ሥር ማዋሏን…
Read More »