ኢትዮ ሞኒተር
-
መካከለኛ ምስራቅ
ካናዳ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ ይህም ከፈረንሳይና ታላቋ ብሪታኒያ በመቀጠል ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ ያስታወቀች አገር ያደርጋታል። የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ…
Read More » -
ፖለቲካ
ለሁለት ወራት ታግዶ የቆየውን ሹመት ብአብላጫ ድምፅ ፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ ለበርካታ ዓመታት የህወሓት ፅ/ቤት ሓላፊ ሆኖ ያገለገሉት አቶ አለም ገ/ዋህድ ከወራት በፊት ህወሓት ባደረገው የስልጣን ሽግሽግ ከፅ/ቤት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 8 ቢሊየን ገደማ ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ የ2017 የአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ እየተካሄደ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “በዘንድሮው…
Read More » -
ፖለቲካ
ስምረት ፓርቲ በመቀሌ ከተማ የሚገኘው ጽህፈት ቤቱ በታጣቂዎች መፍረሱ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ “በፓርቲው ዋና ፅህፈት ቤት የሚፈፀመውን ህገወጥ ድርጊት ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል” ሲል ፓርቲው በፌስቡክ ገጹ በላከው መግለጫ አስታውቋል።…
Read More » -
አውሮፓ
በሩስያ የተከሰተው የ8.8 ሬክተር ስኬል መሬት መንቀጥቀጥ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ በሩሲያ የባህር ዳርቻ የተከሰተውን እጅግ ከፍተኛ የተባለ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በፓሲፊክ ውቅያኖስ ዙሪያ ሱናሚ ይከሰታል በሚል ማስጠንቀቂያዎች…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል ቅድመ ሁኔታዎችን ካላሟላች ለፍልስጤም መንግሥት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል “በጋዛ ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለማስቆም ተጨባጭ እርምጃዎችን” ካልወሰደች በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ…
Read More » -
ማህበራዊ
ከአመታት ጥረት በኋላ የአል ማክቱም በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ ያለውን ተልዕኮ አጠናቆ የትምህርት ተቋሙን ለሚመለከተው አካል ማስረከቡ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ በኦሮሚያ ክልል (ቡርቃ ዋዮ) እና በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በካራ ቆሬ ከተማ ዙሪያ ትምህርት ቤቶችን ያስገነባው…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያና ጅባላንድ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በዶሎ በጁባላንድ ወታደሮች እና በሶማሊያ ፌደራል ወታደሮች መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተገልጿል። የድንበር ከተማ በሆነችው ዶሎ በጁባላንድ…
Read More » -
ማህበራዊ
የጦር መሣሪያዎች እንዳገኘ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በአዲስ አበባ በአልጋ ቤቶች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ አራት ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ298 ጥይቶች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ለአንድ ሳምንት ተዘግቶ የቆየውን የደቡብ ትግራይ ዞን አስተዳደር ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ የዞኑን አስተዳደር አመራሮች የመቀየር ስራ መጀመሩን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ማስታወቃቸውን ተከትሎ በዞኑ ከፍተኛ…
Read More »