ኢትዮ ሞኒተር
-
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኒዉክሌር ሐይል ትብብር ዙሪያ መወያየታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ሞስኮ-ሩስያ…
Read More » -
አፍሪካ
የካርቱም አየር መንገድ ከ30 ወራት በኃላ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- እ.አ.አ. ሚያዝያ 2023 በጦር ኃይሎች እና በፈጥኖ ደራሽ ሐይሎች መካከል ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ አገልግሎቱን ተቃርጦ የቆየውን…
Read More » -
አውሮፓ
“ሩሲያ 78 በመቶ የዩክሬን መሬት ተቆጣጥራለች” ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ 78 በመቶ የሚሆነውን የዩክሬን መሬት መቆጣጠሯን ገምተዋል ሲል አልጄዚራ ዘግበዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት 2 ጊዜ ወደ ሁመራ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር እንደሆነ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኅዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ዳግም ወደ ሁመራ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን…
Read More » -
የተለያዩ
በድሬዳዋ ደወሌ የባቡር ጣቢያ በደረሰ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- መነሻውን ከደወሌ ባቡር ጣቢያ አድርጎ ወደ ድሬድዋ በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ባቡር ትላንት ሌሊት 8:00 አካባቢ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ሁለት ዜግነት እንዲኖር የሚጠይቅ አጀንዳ ማቅረቡንም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን አስታውቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራ ማኅበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በስኬት መጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ…
Read More » -
የተለያዩ
የኬንያ ፖሊስ የቀድሞ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት የተሰበሰቡ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመሰናበት በርካታ ሰዎች በተሰበሰቡበት ስታዲየም ፖሊስ ጥይት እና አስለቃሽ ጭስ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳንን ሰላም ለማስቀጠል የአሜሪካ እና የሳዑዲ ባለስልጣናት በካይሮ እና ሮም መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ወደ ካይሮ ከጎበኙ ከ 24 ሰአታት ባነሰ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሶማሊላንድ መከላከያ ሚኒስትር ከአሜሪካው ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ ጋር በሁለቱም አገሮች ስላለው ግንኙነት ተገናኝተው ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሶማሌላንድ መከላከያ ሚኒስትር ሞሃመድ ዩሱፍ አሊ ሐሙስ ዕለት ከአሜሪካው ተወካይ ክሪስ ስሚዝ ጋር በዋሽንግተን ተገናኝተው ሶማሌላንድ ከአሜሪካ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የሱዳኑ ታርኮ አየር መንገድ እ.አ.አ. ከጥቅምት 20 ጀምሮ ከፖርት ሱዳን ወደ አዲስ አበባ ቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- ታርኮ አየር መንገድ ከሰኞ ጥቅምት 20 ቀን 2025 ጀምሮ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና በጊዜያዊቷ የአስተዳደር…
Read More »