ኢትዮ ሞኒር
-
አፍሪካ
የካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት አመት መዘጋት በኋላ የመጀመሪያ የሀገር ውስጥ በረራ ማስተናገዱ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- የባድር አየር መንገድ ሲቪል አይሮፕላን ካረፈ በኋላ የካርቱም አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አስተዳደር በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል።…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ጥቅምት 10 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሩሲያ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የምትገነባው ዘመናዊ በሆነውና ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ መሆኑን ገለፀች::
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- የሩሲያ አቶሚክ ኢነርጂ ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም) ዘመናዊ በሆነው እንዲሁም ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ጅቡቲ ከሶማሌላንድ ጋር ድንበርዋ መዝጋትዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ጅቡቲ ከሶማሌላንድ ጋር ያላትን ድንበር በመዝጋቷ በሀገሪቱ ውስጥ እራሷን የምታወጅውን ሪፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ውክልና እንድትዘጋ አዝዛለች ሲል በሀገሪቱ…
Read More » -
የተለያዩ
ከ36 ሺሕ በላይ የቪዛ ጊዜያቸውን ያሳለፉ የውጭ ሀገር ዜጎች መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- በኢትዮጵያ የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ያሳለፉ ከ36 ሺሕ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተቀጥተው ወደ ሕጋዊ መስመር መመለሳቸውን የኢሚግሬሽንና…
Read More »