ኢራን
-
መካከለኛ ምስራቅ
ሄዝቦላህ በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ውስጥ ከተሳተፈ እስራኤል ሊባኖስ ላይ ጥቃት እንደምትፈጸም አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- ሄዝቦላህ በማንኛውም መንገድ በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ውስጥ የሚሳተፍ ከሆነ፤ እስራኤል አየር ማረፊያን ጨምሮ የሲቪል መሠረተ ልማቶችን…
Read More » -
የተለያዩ
በኢራን ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ተከስክሳ የሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- ዛሬ በኢራን ኢስፋሃን ግዛት አንዲት ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በድንገት መከስከስዋ ተገለፀ። ለልምምድ ተግባር ስታገልግል የነበረችው ሄሊኮፕተርዋ፣ በዶርቼህ ከተማ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ጥቃት ከፈጸመች ጦርነቱ የሁለቱ አገራት ብቻ እንደማይሆን ኢራን አስጠነቀቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈጸም የተለያዩ አማራጮችን እያጤነች መሆኑ እየተገለጸ ባለበት በአሁኑ ሰዓት፤ ኢራን ጥቃት የሚሰነዘርባት ከሆነ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን፤ ኒውክሌርን በተመለከተ “በዋነኛ መርሆች” ላይ ከአሜሪካ ጋር መግባባት ላይ መደረሱን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- ሁለቱ አገራት በጄኔቫ ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት ካደረጉ በኋላ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ፤ የኒውክሌር “ዋነኛ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን ያበለፀገችውን ዩራኒየም ማስረከብ አለባት አሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ ከቴህራን ጋር በምታደርገው ድርድር ያበለፀገችውን ዩራኒየም በሙሉ እንድታስረክብ እና የበለጠ እንዳታበለጽግ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዳግመኛ ኢራንን አስጠነቀቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቴህራን በኒውክሌር መርሃ ግብሯ ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ካልቻለች “በጣም ከባድ የሆነ መዘዝ”…
Read More » -
ኤስያ
ኢራን የምታመርተውን የበለፀገ ዩራኒየም ልትቀንስ እንደምትችል አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- ኢራን ሁሉም ማዕቀቦች የሚነሱላት ከሆነ የበለጸገ ዩራኒየሟን የጥራት ደረጃ ልትቀንስ እንደምትችል አስታወቀች፡፡ ኢራን የተጣሉባት ማዕቀቦች በሙሉ የሚነሱላት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የአሜሪካ እና የኢራን ከፍተኛ መሪዎች ሊወያዩ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- የዛሬው ውይይት ስኬታማ ከሆነ አገራቱ መደራደር የሚችሉባቸው ነጥቦች ላይ ይስማማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኢራን የኒውክሌር ፕሮግራሟን እንድታቋርጥ የምትፈልገው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አሜሪካ የኢራን ድሮን መትታ መጣሏ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/05/2018፡- አሜሪካ ወደ ጦር መርከቧ ሲበር የነበረን የኢራን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች። አሜሪካ፤ በአረቢያ ባህር ላይ ወደሚገኘው አውሮፕላን…
Read More » -
አውሮፓ
የአውሮፓ ኅብረት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብን በአሸባሪነት ፈረጀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/05/2018፡- ኢራን ባለፉት ሳምንታት ተቃዋሚዎች ላይ የወሰደችውን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን የገደለ እርምጃ ተከትሎ የአውሮፓ ኅብረት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ…
Read More »