ኢራን
-
መካከለኛ ምስራቅ
ግዙፉ አውሮፕላን ተሸካሚ የአሜሪካ የጦር መርከብ መካከለኛው ምሥራቅ መድረሱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- የባሕር ላይ ተዋጊ መርከቦችን ያስከተለው ግዙፉ የአሜሪካን ተዋጊ አውሮፕላኖች ጫኝ የጦር መርከብ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ መድረሱን ሁለት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን ለእስራኤል ‘ሲሰልል’ ነበር የተባለ ግለሰብን በሞት ቀጣች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- ለእስራኤል የስለላ ተቋም ሞሳድ ኢራን ውስጥ ሲሰልል ከወራት በፊት ተይዟል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የነበረ አንድ ግለሰብ በሞት…
Read More » -
አሜሪካ
ኢራን ከአሜሪካ ሊሰነዘርባት የሚችለው ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች የሚለው ስጋት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂዎች…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን ኢንተርኔት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት አለፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ኔት ብሎክስ የተሰኘውና በዓለም የኢንተርኔት ስርጭትን የሚከታተለው ድርጅት በኢራን የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት ማለፉን አስታወቀ። ድርጅቱ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር በሚገበያዩ አገራት ላይ 25% ታሪፍ መጣሉን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚገበያዩ አገራት ላይ 25% ታሪፍ መጣላቸውን አስታወቁ። ከኢራን ጋር የንግድ ትስስር ያላቸው…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ የሟቾች ቁጥር ከ500 በላይ መድረሱን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- ትራምፕ ጣልቃ የሚገቡ ከሆነ ቴህራን የአሜሪካን የጦር ሰፈሮች ኢላማ እንደምታደርግ ዝታለች። በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ 490 ተቃዋሚዎች እና…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
‹‹ኢትዮጵያ ከሙስሊሙ አለም ጋር የባህል ትስስር ያላት ናት›› ሲሉ የኢራን አፈጉባኤ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለ2 ቀናት የስራ ጉብኝት ወደ ቴሄራን ያቀኑን የኢራን አፈጉባኤ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተከትሎ መሆኑን ተገልፀዋል፡፡…
Read More » -
ጤና
በኢራን በኬሚካል ጭስ ምክንያት በዓመት ከ58 ሺ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- በኢራን የኤሌክትሪክ ኃይል ለማግኘት ከሚቃጠል ማዙት ከሚባል ቆሻሻ ኬሚካል በሚወጣ ጭስ የተነሳ በዓመት 58 ሺህ 975 ኢራናውያን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤልና ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፀምም የእስራኤል ሰራዊት በጋዛ ድብደባ እንዳላቋረጠ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የእስራኤል ሰራዊት አሁንም በአንዳንድ አከባቢዎች ድብደባ እያካሄደ እንደሚገኝና ከስደት የተመለሱ ፍልስጤማዊያን በከባድ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ለአልጄዚራ ተናግሯል።…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
10 ሀገራት የብሪክስ አጋር ሀገር ሆነው ተቀላቀሉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የተወጣጡ 10 ሀገራት ለብሪክስ እንደ አጋር ሀገር ሆነው መቀላቀላቸው ተገልፀዋል። ናይጀርያና ኡጋንዳ ከአፍሪካ ብሪክስን…
Read More »