ኢሚሬትስ
-
መካከለኛ ምስራቅ
በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የተካሄደው ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል በኢሚሬትስ የተደረገው ንግግር ውጤት አላስገኘም ተብሏል። አቡ ዳቢ ውስጥ የተካሄደው ሩሲያ፣ ዩክሬን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ሚስጥራዊ እስር ቤቶችን በማስኬድ ላይ ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በደቡብ የየመን የወደብ ከተማ ሙካላ አቅራቢያ በሚገኝ የአየር ማረፊያ ሚስጥራዊ…
Read More » -
አፍሪካ
የፑንትላንድ እና ጁባላንድ አስተዳደሮች የሶማሊያ ካቢኔ የኢሚሬትስ ስምምነት መሰረዙን ተቃወሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የጁባላንድ ግዛት ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን የሻረ የፌዴራል ካቢኔ ውሳኔን ውድቅ አድርጓል። የኪስማዮ የወደብ ስምምነትን…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ከበፊት ዛሬ በተሻለ ቁመና ትገኛለች ሲሉ ጄነራል አል ቡርሃን አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የሱዳን ሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ሰሙኑን ከቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኦርዶሃን መወያየታቸው የሚታወስ…
Read More » -
አፍሪካ
አሜሪካ የሱዳኑን ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል እያስታጠቀች ያለችውን አገር ማን እንደሆነ ታውቃለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩብዮ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ መንግስታቸው የሱዳንን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎችን መሳሪያ የሚያቀርበው ማን እንደሆነ ያውቃል እና…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳንን ሰላም ለማስቀጠል የአሜሪካ እና የሳዑዲ ባለስልጣናት በካይሮ እና ሮም መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ወደ ካይሮ ከጎበኙ ከ 24 ሰአታት ባነሰ…
Read More »