አረብ
-
መካከለኛ ምስራቅ
“እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ሰፊ ግዛት እንዲኖራት መፅሐፍ ቅዱስ የሰጣት መብት አለ” ሲሉ የአሜሪካው አምባሳደር ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የአረብና ሙስሊም ሀገራት በእስራኤል የሚገኙትን የአሜሪካ አምባሳደር አስተያየት አውግዘዋል። አምባሳደር ማይክ ሁካቤ ባደረጉት ቃለ ምልልስ “እስራኤል በመካከለኛው…
Read More » -
አፍሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ እና የአረብ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ሞሳድ ቦሎስ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ባለ ስልጣናት መምከራቸው አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ቦሎስ በይፋዊ ትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ውይይቱ በሱዳን ተኩስ አቁም ጉዳይ እንደነበረ ነው። “በአቡ ዳቢ ጋር ከተባበሩት አረብ…
Read More »