አልሸባብ
-
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ በሶማሊያ ወሳኝ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- አል-ሸባብ ከከባድ የቅድመ-ንጋት ጥቃት በኋላ የዋርጋዲ የባህር ዳርቻ ከተማን ድል አድርጎ መያዙን አስታውቋል። የአል-ሸባብ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ አዳዲስ መንደሮች እንደተቆጣጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- በመካከለኛው ሸበሌ የጸጥታ ስጋት እየጨመረ በሄደበት ወቅት ከሊት ወታደራዊ ጣቢያ አቅራቢያ የሚገኘውን መንደር መቆጣጠሩ አስታውቋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የአልሸባብ አባላትን የብሔራዊ መታወቂያ እንድያገኙ መመሪያ መስጠቱን ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ አክራሪው የአልሸባብ ቡድን አባላቱን ለአገሪቱ አዲስ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ እንዲመዘገቡ እንዳዘዘ አስታውቋል።…
Read More » -
አፍሪካ
ጅቡቲ በሶማሊያ ከአልሸባብ ጋር የምታደርገውን ጦርነት ለመደገፍ ተጨማሪ ጦር ልታሰማራ መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- ጅቡቲ በቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት ውስጥ የረዥም ጊዜ ሚናዋን በማረጋገጥ የአልሸባብን የማያቋርጥ ስጋት ለመቋቋም ትላንት ተጨማሪ ወታደር…
Read More » -
አፍሪካ
የአሜሪካ መንግስት ሶማሊያ ከ አልሸባብ እና አይኤስ ጋር በምታደርገው ውጊያ የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አዲሱ የአፍሪኮም አዛዥ አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/12/2017፡- በአፍሪካ የአሜሪካ ወታደራዊ ዕዝ (AFRICOM) አዲሱ አዛዥ ጄኔራል ዳግቪን አንደርሰን ረቡዕ እለት በሞቃዲሾ ከፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ጦር በባኮል ክልል ከፍተኛ የአልሸባብ አዛዥ መግደሉ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- የሶማሌ ብሄራዊ ጦር ሃይሎች በደቡብ ምዕራብ ግዛት ባደረጉት ወታደራዊ ዘመቻ ማጋላቤን በመባል የሚታወቁትን የአልሸባብ ከፍተኛ አዛዥ ሁሴን…
Read More » -
አፍሪካ
በሞቃዲሾ አቅራቢያ ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ሞቃዲሾ ውስጥ ከአፍሪካ መንደር አካባቢ እስከ ታራብዩንካ ድረስ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መሰማቱን ነዋሪዎች ገለፁ። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለፕሬዝዳንት…
Read More » -
አፍሪካ
የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ያለውን ይዞታ እያሰፋ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ አልሸባብ ከ60% በላይ የሚሆነውን የሂርበሪክ ግዛት በመቆጣጠር የግዛቱ ሚኒስትሮች ከከተሟ ጁሀር ወጥቶ ከሞቃዲሾ እንዲሰሩ እንዳስገደዳቸዎ ባይደዋ ኦንላይን…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያና ጅባላንድ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በዶሎ በጁባላንድ ወታደሮች እና በሶማሊያ ፌደራል ወታደሮች መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተገልጿል። የድንበር ከተማ በሆነችው ዶሎ በጁባላንድ…
Read More »