ትግራይ
-
ማህበራዊ
በዓለም ዙሪያ ከ1 ቢሊዮን በላይ የአካል ጉዳተኞች እንዳሉም ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካል ጉዳተኞች ሙሉ ተሳትፎ እና ጥቅም ከሌለ ዘላቂ ልማት ማረጋገጥ አይቻልም ሲል ዓለም አቀፍ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መክፈል እንዳልቻለ ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- የትግራይ ፕላን ኮሚሽን ክልሉ አዲሱን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ የደመወዝ ማስተካከያ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ እንደማይችል በመግለጽ፣ ከፍተኛ…
Read More » -
አፍሪካ
የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው ሲል ዓለም አቀፉ ድርጅት ጄኖሳይድ ዎች አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/03/2018፡- ጄኖሳይድ ዎች የተሰኘ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ሪፖርት እንዳመለከተዉ የኤርትራ ስርዓት ሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ሁለት ዜግነት እንዲኖር የሚጠይቅ አጀንዳ ማቅረቡንም ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን አስታውቋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዲያስፖራ ማኅበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት በስኬት መጠናቀቁን በዛሬው ዕለት በሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ አስታውቋል። ኮሚሽኑ…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የሽሬ እና የጎንደር ሆስፒታሎችን የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ለማጠናከር የሚውል የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…
Read More » -
የተለያዩ
በትግራይ በተፈናቃዮች ካምፕ ዛሬ ያጋጠመውን አሳዛኝ ፍፃመ ብዙዎች እያነጋገረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም ከጡዋቱ 12:30 አንድ አውሬ በኬንዳ ውስጥ ወደተኙ ሁለት ህፃናት ዘሎ ይገባል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ትግራይ ከፌዴራል መንግስት ያላትን ግንኙነት መጥፎ ቢሆንም እንደማይቋረጥ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሌተና ጄኔተራል ታደሰ ወረደ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ ከድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ጋር…
Read More » -
የተለያዩ
በትግራይ ክልል በትራፊክ አደጋ 42 ተጓዦች ሞትና ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- ዛሬ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ንጋት 11:00 ሰዓት በትግራይ ማእከላዊ ዞን እንትጮ ከተማ አንድ የህዝብ ማመላለሽ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በትግራይና አማራ በተለያዩ አከባቢዎች እየተከበረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የአሸንዳ በዓል በትግራይ በተምቤን ዓብዪ ዓዲ የትግራይ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተ ድርቅ ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- በሰሜን ምዕራብ በትግራይ ፀለምቲ ወረዳ በተከሰተው ከባድ ድርቅ ምክንያት ወደ 50,000 የሚጠጉ ሰዎች ለረሃብ እና ለመፈናቀል መጋለጣቸውንና…
Read More »