ቱርክ
-
መካከለኛ ምስራቅ
ቱርክ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚኒ ኔታኔያሁ ላይ የእስር ማዘዣ ማውጣቷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- ቱርክ የእስር ወረቀቱን ያወጣችው በጋዛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳትፈዋል ባለቻቸው 37 የእስራኤል ባለስልጣናት ላይ ነው። ከ37ቱ መካከል…
Read More » -
አፍሪካ
“የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አስታራቂ መሆን አትችልም” ስትል ሱዳን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡- የሱዳን የተኩስ አቁም ድርድር፤ ሱዳን ቱርክ እና ኳታር በአገሯ የተከሰተውን የእርስ በርስ ጦርነት ለመፍታት አስታራቂዎች መሆናቸውን አስታውቃለች…
Read More » -
አፍሪካ
ቱርክ ወደ ሶማሊያ ያላከችውን ወታደራዊ ቁሳቁሶች የጫነች መርከብ በፑንትላንድ በቁጥጥር ሥር መዋልዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/11/2017፡ የሶማሊያ አንድ ግዛት የሆነችው የፑንትላንድ አስተዳደር ከቱርክ ለሶማሊያ መንግሥት የተላኩ ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን የጫነች መርከብ መያዙ በሁለቱ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያና ሶማሊያ የጀመሩት ድርድር መቋረጡ ተዘገበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አፍሪካን ኢንተለጀንስ ትናንት ባሰራጨው ዘገባ እንዳመለከተው በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ ቱርክ የሽምግልና ሚና መጫወቷን ይታወሳል፡፡…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ እንደምትሰራ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሓሙድ ባስተናገዱበት ወቅት ግብፅ ኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ለማግኘት…
Read More »