ሶማሊያ
-
ፖለቲካ
በሞቃድሾ ከ56 ዓመታት በኃላ የመጀመሪያ የተባለለት ምርጫ ተካሄደ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- የሞቃዲሾ መራጮች የአካባቢ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ጎህ ሲቀድ ተሰልፈዋል የሚለው የሮይተርስ ዘገባ ብሔራዊ ነፃ የምርጫ ኮሚሽን በባናዲር…
Read More » -
ፖለቲካ
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ ተልዕኮን እስከ 2026 መጨረሻ ድረስ አራዘመ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (AUSSOM) ስልጣን እስከ ታህሳስ 31…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሃያ በላይ አምባሳደሮቻቸው ከተለያዩ አገራት መጥራታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ጨምሮ በ15 የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙን ጨምሮ ከሃያ በላይ አምባሳደሮቻቸውን ወደ ዋሽንግተን መጥራታቸው ተገልጿል።…
Read More » -
ፖለቲካ
የጅባላንድ አስተዳደር ከሶማሊያ ትዩዩ መንግስት እንደሚያቋቁም አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የጁባላንድ ፕሬዝዳንት የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሁሉም የሚስማማበት የምርጫ ሂደት ሳይኖር የስልጣን ዘመናቸው ካለቀ በኋላ በስልጣን ላይ ለመቆየት ከሞከሩ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ቱርክ በሶማሊያን የዓሳ ማጥመድ ስራ ለመስራት የሚያስችላት ስምምነት መፈጸምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ቱርክ ትርፋማ የሆነው የነዳጅ እና የጋዝ ስምምነት ካገኘች በኋላ አሁን ደግሞ የዓሣ ማጥመጃ ዘርፉን ለመቆጣጠር ትኩረቷን አዙራለች…
Read More » -
አፍሪካ
አሜሪካ የደቡብ ሶማሊያ ወተደራዊ ቤዝ ትታ ወታደራዊ ኃይሏን ወደ ፑንትላንድ እና ሶማሊላንድ ልትቀይር ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- አሜሪካ ወታደራዊ ኃይሏን ከደቡብ ሶማሊያ በማንሳት ይበልጥ የተረጋጉ ክልሎች ወዳለቻቸው ፑንትላንድ እና ሶማሊላንድ በማዛወር ትልቅ ስትራቴጂካዊ ለውጥ…
Read More » -
አፍሪካ
ጁባላንድ ነፃ የራስ አስተዳደር አወጀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- ጁባላንድ “የፌዴራል አባል ክልል” የሚለውን ቃል ከሕገ መንግሥቱ ውስጥ በማስወገድ፣ አሁን በሞቃዲሾ ሥር እንደ አንድ የበታች አካል…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለትራምፕ መልስ መስጠት አሰፈላጊ አለመሆኑ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/03/2018፡- የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ዕለት በዋይት ሀውስ የካቢኔ ስብሰባ ላይ የሶማሊያ ስደተኞችን “ቆሻሾች” ብለው መጥራታቸውን ተከትሎ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ጀርመን የሶማሊያ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርትን በይፋ እውቅና ሰጠች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/03/2018፡- የጀርመን ፌዴራል መንግስት የሶማሊያ ዲፕሎማቲክ ፓስፖርት ለመግቢያ እና ለመኖሪያነት በይፋ እውቅና የሰጠ ሲሆን፣ ይህም ለሶማሊያ የጉዞ ሰነድ…
Read More » -
አሜሪካ
ትራምፕ የሶማሊያ ስደተኞች “ወደመጡበት መመለስ አለባቸው” ሲሉ ዛቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/03/2018፡ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሶማሊያ ስደተኞች በአሜሪካ እንደማይፈልጉ በመግለጽ ለጋዜጠኞች “ወደመጡበት መመለስ አለባቸው” እና “አገራቸው ጥሩ ያልሆነው…
Read More »