ሳውዲ አረቢያ
-
ዲፕሎማሲ
ቱርኪ በየመን እና ሶማሊያ የተከሰተውን ሁኔታ በንቃት እየተከታተልኩ ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶጋን ከሳውዲ አረቢያው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለፀ። እሁድ እለት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሳውዲ አረቢያ በየመን ወደብ ድብደባ መፈፀምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ደብደባው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጦር መሳሪያ ጭኖ ለየመኑ አማፂ ቡድን በሚያደርሱ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
በቀይ ባህር እና በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና “ድምጽ አልባ” ነገር ግን አደገኛ የሆነ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሽግግር እየተካሄደ መሆኑን አፍሪካ ሪስክ ኮንትሮል የተሰኘ ተቋም አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የዓለም ትኩረት በምስራቅ አውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ላይ ባረፈበት በዚህ ወቅት፣ በቀይ ባህር እና በምስራቅ አፍሪካ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የሳውዲ አረቢያ ልዑል ከሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አል ቡርሃን ጋር በሪያድ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/04/2018፡- የዘውዱ ልዑል እና ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ቢን ሳልማን ትላንት ሪያድ በሚገኘው አል-ያማማህ ቤተ መንግሥት ከሱዳን የሽግግር ሉዓላዊነት…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ የሱዳንን ተዋጊ ወገኖች በጄኔቫ እንደሚያነጋግሩ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ባለስልጣናት በጄኔቫ ከሱዳን ተዋጊ ወገኖች ጋር ይገናኛሉ ሲሉ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሐሙስ ዕለት በሪያድ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳውዲ አረቢያ ገቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- ፕሬዝዳንቱ በንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ አል ሳዑድ ግብዣ መሰረት ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ለአራት ቀናት የስራ ጉብኝት…
Read More » -
አፍሪካ
“የናንተ ወረቀት ተቀባይነት የለውም ብለን ነገረናቸዋል” ሲሉ የሱዳኑ ጄነራል አልቡርሃን ተናገሩ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- ጄኔራል አልብሩሀን በአሜሪካ የቀረበውን የሰላም ስምምነት ምክረ ሐሳብ እንደማይቀበሉትና በጦርነቱ እንደሚቀጥሉበት አስታውቀዋል፡፡ የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት መሪ ጄኔራል…
Read More » -
አፍሪካ
“የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አስታራቂ መሆን አትችልም” ስትል ሱዳን አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡- የሱዳን የተኩስ አቁም ድርድር፤ ሱዳን ቱርክ እና ኳታር በአገሯ የተከሰተውን የእርስ በርስ ጦርነት ለመፍታት አስታራቂዎች መሆናቸውን አስታውቃለች…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ: የእስራኤል የድሮን መንጋ ብኢራን ሰማይ ላይ!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/10/2017: “እስራኤል የምትፀፀትበትን የአጸፋ ምላሽ እናደርጋለን” የኢራን አብዮታዊ ዘብ “የoperation rising lion/የአንበሳ መንሰራራት ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የእስራኤሉ ጠቅላይ…
Read More »