ሱዳን
-
ፖለቲካ
የሱዳን ትይዩ መንግስት አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በሌተና ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ የሚመራውና ራሱን ‹‹ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ›› ብሎ የሚጠራው ትይዩ መንግስት በአስቸኳይ ተኩስ አቁም…
Read More » -
አፍሪካ
ድንበር የለሽ የዶክተሮች ቡድን በሱዳን አል ፋሸር ዓመፅ እየጨመረ በሄደበት ወቅት የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይሉ ሲቪሎች ከቀጠናው እንዲወጡ እንዲፈቅድ አሳሰበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- ድንበር የለሽ የዶክተሮች ቡድን በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ውስጥ ያለው ሁኔታ እና በነዋሪዎች ላይ የሚፈጸሙ በደሎች እየተባባሱ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ግብፅ የኤርትራን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት እንዲከበር ድጋፍ አደርጋለሁ አለች።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አልሲሲ፤ የኤርትራን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲከበር ካይሮ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ታደርጋለች ሲሉ ቃል ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህንን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሐሙስ ዕለት በኤል ፋሸር እና ባራ በተፈጸሙት ጭካኔዎች ተከትሎ በሁሉም የመንግስት ተቋማት እና የውጭ ሚሲዮኖች ላይ የማስጠንቀቂያ አዋጅ አውጀዋል።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- ይህ እርምጃ የመጣው የፈጣን የድጋፍ ኃይሎች (RSF) ጥቅምት 16 የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸርን ከተቆጣጠሩ እና ሰፊ የበቀል…
Read More » -
አፍሪካ
በአል ፋሺር የሱዳን ህዝብን ሲገድል የነበረውን አቡ ሉሉ የተባለው የፈጣን ድጋፍ ሐይሎች አባል በቁጥጥር ስር መዋሉ ተዘገበ።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- እየዞረ ንፁሃኑን ሲገድል የነበረውን ታጣቂ በራሱ በፈጣን ድጋፍ ሐይሉ ተይዞ እንደታሰረ ተዘግቧል። ፈጣን ድጋፍ ሐይሉ ኤልፋሻርን ከተቆጣጠረ በኃላ በንፁሃን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የግብፅ እና የሱዳን የጠቅላይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኤል ፋሸር ሁኔታ ላይ መወያየታቸው ተሰማ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ረቡዕ ዕለት ከሱዳን አቻቸው ሞሂልዲን ሳሊም ጋር ተገናኝተው ባለፉት ቅዳሜና እሁድ…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ሁለት ከፍተኛ የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባለስልጣናትን አባረረች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የሱዳን መንግስት በአገሪቱ ሰፊ ረሃብ በተከሰተበት ወቅት ማክሰኞ ዕለት ሁለት ከፍተኛ የዓለም ምግብ ድርጅት ባለስልጣናት በ72 ሰዓታት…
Read More » -
አፍሪካ
ኢጋድ በኤልፋሸር የተከሰተውን ሁከት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ በኤል ፋሸር የተከሰተውን ሁከት አውግዞ በሱዳን የሚገኙ ሲቪሎችን ለመጠበቅ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል።…
Read More » -
አፍሪካ
የካርቱም አውሮፕላን ማረፊያ ከሁለት አመት መዘጋት በኋላ የመጀመሪያ የሀገር ውስጥ በረራ ማስተናገዱ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- የባድር አየር መንገድ ሲቪል አይሮፕላን ካረፈ በኋላ የካርቱም አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አስተዳደር በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል።…
Read More » -
ማህበራዊ
ከሱዳን ኤል ፋሸር ከበባ ለማምለጥ ወደ 350 የሚጠጉ ቤተሰቦች 50 ኪሎ ሜትር ተጉዘዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ትናንት ጥቅምት 11 ወደ 350 የሚጠጉ አባወራዎች የተከበበውን የሱዳን ከተማ ኤል ፋሸርን ሸሽተው ለአራት ቀናት 50 ኪሎ ሜትር…
Read More »