ሱዳን
-
አፍሪካ
የሱዳንን ሰላም ለማስቀጠል የአሜሪካ እና የሳዑዲ ባለስልጣናት በካይሮ እና ሮም መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር አብደል ፋታህ አል ቡርሃን ወደ ካይሮ ከጎበኙ ከ 24 ሰአታት ባነሰ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የሱዳኑ ታርኮ አየር መንገድ እ.አ.አ. ከጥቅምት 20 ጀምሮ ከፖርት ሱዳን ወደ አዲስ አበባ ቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- ታርኮ አየር መንገድ ከሰኞ ጥቅምት 20 ቀን 2025 ጀምሮ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና በጊዜያዊቷ የአስተዳደር…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል ከኤል ፋሸር የሚሸሹ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን በስለላ ክስ ማሰሩን ምንጮች ገለጹ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የሱዳን የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ሲሸሹ የነበሩት በደርዘን የሚቆጠሩ ሲቪሎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር በኤል ፋሸር ዋና ዋና ቦታዎችን ከፈጣን ድጋፍ ሰጪው ሐይል መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- የሱዳን ጦር በመግለጫው እንዳስታወቀው በኤል ፋሸር ታጣቂ ሐይሉ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈፅሞ በሰው እና በመሳሪያዎች ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የሱዳንን መርማሪ ቡድን ቆይታ ለአንድ አመት አራዘመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በሱዳን ያለውን የምርመራ ተልዕኮ ለአንድ አመት እንዲራዘም ድምጽ ሰጥቷል። የገለልተኛ…
Read More » -
አፍሪካ
ዓለማቀፉ የወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት አይ ሲ ሲ በሱዳን ዳርፉር የጦር እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈጸመ ወንጀል የተተከሰሱትን የሚሊሻ መሪ አሊ ሙሐመድ አሊ አብዱልራህማን የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- ኖም ዲ ጉኤሬ አሊ ኩሻይብ በሚል ቅጽል ስማቸው የሚታወቁት አብዱልራህማን በአ.አ.አ ከ2003 እስከ 2004 ግድያ እና አስገድዶ…
Read More » -
አፍሪካ
የውጭ ቅጥረኞች የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል ሲደግፉ የሚያሳይ ምስል ወጣ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- በየተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የሚደገፉ መሆናቸው የተነገረላቸው፡ የውጭ ሐይሎች በኤል ፋሸር ከተማ በጦርነቱ የተጎዱ የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ማሊሻዎች…
Read More » -
አፍሪካ
ባለፈው ወር በተከበበችው ዳርፉር ከተማ በትንሹ 91 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- በሱዳን በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ባለፈው ወር በ10 ቀናት ብቻ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሉ ወይም RSF ባደረሰው…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት መሪ ጄነራል አል-ቡርሃን በኮርዶፋን የሚገኝ ግንባር ጎበኙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታህ አል ቡርሃን በኮርዶፋን ግዛት በግንባሩ ላይ የሚገኙትን ወታደሮች ጎብኝተው በቅርብ ጊዜ ከፈጣን…
Read More » -
አፍሪካ
የአውሮፓ ህብረት የሱዳን የማዕቀብ ጊዜውን በአንድ አመት አራዘመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ምክር ቤቱ ሱዳንን ለማተራመስ እና የፖለቲካ ሽግግሩን ለማደናቀፍ ተጠያቂ በሆኑ አካላት ላይ የአውሮፓ ህብረት የሚወስደውን እርምጃ ለተጨማሪ…
Read More »