ሱዳን
-
አፍሪካ
ኢጋድ የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሐይል የፈፀማቸው ወንጀሎችን ለመጀመሪያ ጊዜ አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/05/2018፡- የመስራቅ አፍሪካ ልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የፈጸሙትን ወንጀሎች በይፋ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር በጅቡቲ ጉብኝት አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/05/2018፡- የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ ረቡዕ ዕለት ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር በባህር ትብብር እና ሱዳን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የሱዳን ጦር ባወጣው መግለጫ፣ ለሁለት ዓመት ተኩል ከበባ ውስጥ የነበረችውን በደቡብ ኮርዶፋን ግዛት የምትገኘው ዲሊንግ ከተማ ባደረገው…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር አዲሱ የአሜሪካ እና የሳውዲ የተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ እያጤነ እንደሆነ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- የሱዳን ጦር በአሜሪካ እና ከሳውዲ አረቢያየቀረበው የተኩስ አቁም ምክረ ሀሳብ ተቀብሎ እያጤነ መሆኑን የመንግስት ምንጭ ጠቅሶየፈረንሳዩ ዜና…
Read More » -
አፍሪካ
የፖርት ሱዳን ፀረ-ሽብር ፍርድ ቤት ጄኔራል መሐመድ ዳጋሎ እና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱላህ ሃምዶክን ጨምሮ በ201 ተጠርጣሪዎችን ክስ መስርቷል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- በፖርት ሱዳን የሚገኘው የፀረ-ሽብር ፍርድ ቤት ቅዳሜ ዕለት በ201 ተከሳሾች ላይ ችሎት ከፍቷል፤ ከእነዚህም ውስጥ የፈጣን ድጋፍ…
Read More » -
አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሱዳን ኤል ፋሸር የጦር ወንጀሎችን እና በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ማስረጃ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) በሱዳን ያለውን ሁኔታ በመገምገም በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸር የጦር…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳንን ቀውስ እያባባሰች ነው በማለት ከሰሱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- ፕሬዝዳንቱ በአገሪቱ ብቸኛ የቴሌቭዥን ጣቢያ ትላንት ምሽት ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ከአሜሪካ ስለጀመሩት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ ከግብፅ እና ሳውዲ…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ እና ሱዳን በናይል የውሃ ደህንነት ላይ ያላቸውን የጋራ አቋምን እንደገና አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- ከናይል ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ አቋማቸውን ለማስተባበር ቃል ገብተዋል ሁለቱም አገሮች በናይል ተፋሰስ ተነሳሽነት ውስጥ ባሉ ቀጣይ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን መንግሥት ከሦስት ዓመት ገደማ ጦርነት በኋላ ወደ ዋና ከተማዋ ካርቱም ተመለሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/04/2018፡- መቀመጫውን በፖርት ሱዳን አድርጎ የከረመው የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት፤ ከሦስት ዓመት ገደማ በኋላ ወደ ዋና ከተማዋ ካርቱም ተመለሰ።…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ቀውስ የግብፅን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ እየጣለ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደል አቲ ከአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ እና የደህንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይ ካጃ…
Read More »