ሱዳን
-
አፍሪካ
በሱዳን በአንድ ሳምንት ውስጥ በድሮን ጥቃት ከ200 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን የተመድ ሪፖርት አመለከተ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/07/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኃላፊ ቮልከር ተርክ ሐሙስ ዕለት ባስተላለፉት መልእክት እ.አ.አ ከመጋቢት 4 ጀምሮ በሱዳን ከ200…
Read More » -
አፍሪካ
ኤርትራ 12 ለሚጠጉ የሱዳን ታጣቂ ቡድኖች ወታደራዊ ስልጠና ትሰጣለች ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/07/2018- ጄኔራል አል-ቡርሃን ከሚመራው የሱዳን ብሔራዊ ጦር ጎን ተሰልፈው በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የሚሳተፉ ወደ 12 የሚጠጉ ታጣቂ…
Read More » -
አፍሪካ
አሜሪካ የሱዳን ሙስሊም ወንድማማቾችን ‘አሸባሪ’ ቡድን ብላ ሰየመች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/07/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋሽንግተን ቡድኑን በጥቁር መዝገብ ውስጥ ለማስገባት የወሰደችውን እርምጃ በደስታ እንደተቀበለችው ገልፃለች። የትራምፕ አስተዳደር ቡድኑን…
Read More » -
አውሮፓ
እንግሊዝ የማያንማር፣ አፍጋኒስታን፣ ካሜሩን፣ እና ሱዳን ተማሪዎችን የትምህርት ቪዛ ልታቆም መሆነዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ዩናይትድ ኪንግደም ከአፍጋኒስታን፣ ካሜሩን፣ ምያንማር እና ሱዳን ለሚመጡ ተማሪዎች የጥናት ቪዛ እና ለአፍጋኒስታን ዜጎች የስራ ቪዛ እንደምታቆም…
Read More » -
አፍሪካ
በኬኒያ ቁጣ የቀሰቀሰ የፓስፖርት ቅሌት
ኢትዮ ሞኒተር፡ 2-0/06/2018፡- የኬንያ የቀድሞ ዋና ዳኛ፡ በተመድ፣ አሜሪካ እና አውሮፓ ህብረት ማዕቀብ ለተጣለባቸው የመሐመድ ዳጋሎ ወንድም ፓስፖርት ሰጥቶ መገኘታቸው…
Read More » -
ማህበራዊ
በካርቱም ከሦስት ዓመታት በኋላ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራ መጀመራቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ተዘግተው የቆዩት በካርቱም የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በዚህ ሳምንት ዳግም መከፈታቸው…
Read More » -
አፍሪካ
ቻድ ከሱዳን ጋር የሚያወስናትን ድንበር መዝጋትዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- ቻድ ከሱዳን ታጣቂዎች በተደጋጋሚ የሚደርስን ጥቃት ለመከላከል በሚል ከአገሪቱ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች። የቻድ መንግሥት ከሱዳን ጋር…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን በኡጋንዳ ላይ ጠንካራ ትችት ሰነዘረች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/06/2018፡- የሱዳን መንግስት፤ ዩጋንዳ የተቀናቃኙን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መሪ መሐመድ ሀምዳን ዳግሎን (ሄሜቲ) ማነጋገሯን በመቃወም በካምፓላ ላይ ትችት…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤልፋሻር ግዛት የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ አረጋግጫለሁ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተላከው የእውነታ አጣሪ ቡድን ማክሰኞ ዕለት በወጣው ባለ 19 ገጽ ሪፖርት መሠረት በኤል-ፋሸር ፈጣን…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ምክር ቤት የፈጣን ድጋፍ ሐይሉ በሽብርተኝነት እንዲፈርጀው ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- ሱዳን በተባበሩት መንግስታት የጸጥታ ምክር ቤት፡ ፈጣን የድጋፍ ሚሊሻዎችን እንደ አሸባሪ ድርጅት መመደብ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More »