መቐለ
-
ፖለቲካ
የትግራይ ክልል አመራሮችና ፓለቲከኞች አሁንም በፍፁም ትዕግስትና ቻይነት የተጀመረውን ሰላም እንዲያፀኑና ከዳር እንዲያደርሱ ተማፅኖ ቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ከኢትዮጵያ 12 ክልሎች እና ሁለት ከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ ከ50 በላይ የሚሆኑ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና ነጋዴዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
በትግራይ ደቡባዊ ዞን እየተደረገ ያለው የአመራር ማስተካኪያ ተቃውሞ እንደገጠመው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/11/2017፡ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የጊዚያዊ አስተዳደሩ ትእዛዝ በሰጠው አድማ በታኝ ፓሊስ የተደገፈ የስልጣን ሹምሽር እየተካሄደ መሆኑ ተሰምቷል።…
Read More » -
ማህበራዊ
በአውሮፕላኑ አደጋ እነማን ተጎዱ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ባጋጠመው የመንሸራተት አደጋ በሁለት ሰዎች ጉዳት መድረሱ ታውቋል።…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ሶስተኛ ቀኑ የያዘ አምስተኛ ዓመት በሻራ ይብቃ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ “አምስተኛ ክረምት በሸራ ይብቃን” በሚል መሪ እየተካሄደ ያለው ሰላማዊ ሰልፍ ለሶስተኛ ቀን ዛሬ…
Read More » -
ማህበራዊ
በትግራይ መቐለ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ለሶስት ተከታታይ ቀንና ለሊት ሊካሄድ የታቀደውን ” ለአምስተኛው ክረምት በሻራ ይበቃል” ሰላማዊ ሰልፍ በመቀሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ…
Read More » -
ማህበራዊ
የትግራይ ተፈናቃዮች የክልሉ ርእሰ መስተዳደር ፅ/ቤት በሓይል ጥሶ መግባታቸው ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: ዛሬ በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረጉ ያሉት የምዕራብ ትግራይ የተፈናቃዮች ከጊዝያዊ አስተዳደሩ የሚሰማቸው ባለ ስልጣን ስያጡ ጥበቃዎችን…
Read More »