ሐማስ
-
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤልና ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፀምም የእስራኤል ሰራዊት በጋዛ ድብደባ እንዳላቋረጠ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የእስራኤል ሰራዊት አሁንም በአንዳንድ አከባቢዎች ድብደባ እያካሄደ እንደሚገኝና ከስደት የተመለሱ ፍልስጤማዊያን በከባድ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ለአልጄዚራ ተናግሯል።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
” በጋዛ ጦርነቱ አክትሟል ” አሉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- በሐማስ ታግቶ በህይወት የነበሩት 20 እስራኤላዊያን ተለቋል። ከ2 ዓመት በፊት መስከረም 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ሐማስ በምዕራብ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ትራምፕ እና ኔታንያሁ በጋዛ የሰላም ዕቅድ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አዲስ የጋዛ የሰላም ዕቅድን በተመለከተ ስምምነት ላይ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አሜሪካ በጋዛ የቀረበውን የተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አሜሪካ የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ውስጥ አፋጣኝ፣ ያለቅድመ ሁኔታ ቋሚ የተኩስ አቁም፣ እና በሃማስ እና በሌሎች ቡድኖች…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ማጥቃት መጀመሩን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/12/2017፡- የእስራኤል ጦር የጋዛ ከተማን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ እና ለመውረር በማቀድ “የመጀመሪያ እርምጃ” ያለውን የምድር ጥቃት መጀመሩን ተናገረ።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሐማስ በቀረበለት የጋዛ የተኩስ አቁም ላይ መስማማቱን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- ሐማስ ከእስራኤል ጋር በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾችን ለመልቀቅ በአሸማጋዮቹ የቀረበው ምክረ ሃሳብ ላይ መስማማቱን ቢቢሲ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል ቅድመ ሁኔታዎችን ካላሟላች ለፍልስጤም መንግሥት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል “በጋዛ ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለማስቆም ተጨባጭ እርምጃዎችን” ካልወሰደች በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ…
Read More »